Stock MGT

July 2, 2022 | Author: Anonymous | Category: N/A
Share Embed Donate


Short Description

Download Stock MGT...

Description

 

ዓባ ይ ሕትመት መትናየ ወረቀት ትፓ ፓኬጂን ግኃ/የ ተ/የ ግ/ማህበ ር የ ንብረት አስተዳደርመመሪያ

ግንቦት 2010 ዓ/ም  ባ ህር ዳር

  ግቢያ አባ ይ  የ ህትመት መትናየ ናየ ወረቀት ፓኬጂንግ ኃ/የ ተ/የ ግ/ማህበ ር ኃላፊነ ቱን በ ሚገ ባ ለመወጣት እንዲሁም   ራዕ ይና ተልኮዉን  ለማሳካት ቀልጣፋናወ ናወጪ ቆጣቢ የ ሀብት አስተዳደርስርዓት መዘ ርጋት አስፈላጊ በ መሆኑ፤ የ ፋብሪካዉ

 

ንብረት  አስተዳደርናአወጋገ ድ መመሪያሌሎች ሎች መሰልተቋማት ከሚ ጠቀሙ በ ትየ ንብረት አስተዳደርናአወጋገ ድ መመሪያ እንዲሁም የ ካይዘ ንአሰራሮችንጋርበ ማገ ናዘ ብበ ፋብሪካዉ ባ ለቤትነ ት ስርለሚ ገ ኙ ንብረቶች አንድወጥ እና  ዘ መናዊበ ሆነአሰራርስ ርስርዓት ለማስተዳደርእንዲቻልይህንንብረትአስተዳደርናአወጋገ ድ መመሪያእንዲወጣ አድርጓል፡ ፡

ክፍል አንድ

ጠቅላላ 1. የ ንብረት አስተዳደርዓላማዎች

1) ግልፅ፤ ዘ መናዊ፤ ቀልጣፋናዉጤታማ የ ፋብሪካዉ የ ንብረትአስተዳደርማስፈን፤ 2) ሰራተኞች/ሃላፊዎች በእጃቸዉ ያለዉን ንብረት በጥንቃቄ ለመያዝ፤ በ አግባ ቡ ለመጠቀምና ምና ለመቆጣጠር ጠር እንዲችሉ

3) በተገቢዉ ሁኔ ታ ወይም ምንም አገ ልግሎት መስጠት የ ማይችሉ ንብረቶችንበ ንበ ማስወገ ድ ንብረቶችንለ ን  ለመያዝ የ ሚ ወጣዉን ዉን ወጭ ከመቀነ ሱም በ ላይ አላስፈላጊ የ ንብረት ክምችት እንዳይኖር በ ማድረግአላግባ ብየ ሚባ ክነ ዉንጊዜ፤ ጉልበ ትናወ ናወጭ መቀነ ስነ ዉ፡ ፡

2. አዉጪ ዉ ባ ለስልጣን አባ ይ  የ ህትመት መትና የ ወረቀት ፓኬጂንግ ኃ/የ ተ/የ ግ/ማህበ ር ስራ አመራር ቦ ርድ በ ፋብሪካዉ መተዳደሪያ  ደንብ አንቀጽ------- የተሰጠዉ ስልጣንመ ን መሠረት ይህንየ ንብረት አስተዳደር መመሪያ አዉጥ ዉጥቷል፡ ፡

3. አጭ ር ርዕ ስ ይህ  መመሪያ አባይ  የ ህትመት መትና የ ወረቀት ፓኬጂንግ ኃ/የ ተ/የ ግ/ማህበ ር ንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር----/2010 ተብሎ ሊጠቀስይችላል

4.   ትርጓ ሜ ያቃሉአ ሉ አገ ባ ብሌላት ላትርጉም የ ሚ ሰጠዉ ካልሆነበ ስተቀርበዚህመመሪያዉስጥ

1. “ፋብሪካዉ” ማለትአባይ የህትመት መትናየ ወረቀትፓ ትፓኬጂንግኃ/የ ተ/የ ግ/ማህበ ርነ ዉ፡ ፡ 2. “የፋብሪካዉ ንብረት” ማለትከጥሬገ ሬገ ንዘ ብናመ ናመሬትበ ትበ ስተቀርበ ግዥ፤ በ ስጦታ ወይም በ ሌላ መንገ ድ የ ተገ ኘዉን ዉንማንኛዉም ዉም የ ፋብሪካሀብትየ ትየ ሆነ ዉንቋሚና ሚ ናአላቂማለትነ ዉ፡ ፡

3. “ቋሚ ንብረት” ማለትግዙፋዊህልዎትያ ትያለዉ የ ተና ጠልዋ ልዋጋዉ ብር1,000.00 (አንድሺህ) እና  ከዚያ በ ላይ የ ሆነ ፤ አንድ ዓመት እና ከዚያ በ ላይ ለሆነጊ ነጊዜ ኢኮኖሚ ያዊ ጠቀሜ ታ

 

የ ሚ ኖረዉ   እንደ ህንፃ ፤ የ ቢሮ ዕ ቃዎች፤ መሣሪያዎች፤ ች፤ ተሸከርካሪ፤ ማሽነ ሪዎች

እና

የ መሳሰሉትንይ ን ይጨም ጨ ምራል፡ ፡

4. “አላቂ ዕቃ” ማለት ከቋሚ ዕቃ ዉጪ የሆነማና ማናቸዉም ንብረት ሲሆንለ ንለኮንስትራክ ሽን ግብዓትነ ት  የ ሚ ዉሉ፤ ለህትመት መት አገ ልግሎት የ ሚ ዉሉ ጥሬዕ ሬዕ ቃዎች፤ ለተሸከ ርካሪናለማሽነ ሪ ላይ  የ ሚገ ጠሙ መለዋወጫዎ ጫዎች እናሌሎች ከተገ ዛ በ ት ጊዜ ጀምሮ እስከዓመት በ ሆነጊዜ አገ ልግሎት  ሰጥቶ የ ሚ ያልቅ እናዋጋዉ ከብር 1,000.00 (ከአንድ ሺህብ ህ ብር) በ ታች የ ሆነ ንብረትንያ ን ያካ ትታል፡ ፡

5. “የንብረትምድብ” ማለትአጠቃላይዓይነ ትየ ሚ መደብበትክፍል(Class) ነ ዉ፡ ፡ 6. “የጥበቃ ኃላፊነ ት” ማለት የ ፋብሪካዉ ንብረት እስከሚ ወገ ድ ወይም ከመዝገ ብ እስከሚ ሰረዝ  ወይም በ ሌላሠ ላሠራተኛ ወይም መ/ቤት ጥበ ቃ ሥርእንዲዉል ዉልእስከሚ ተላለፍ ድረስ  የ ፋብሪካዉን ንብረት ለመያዝና ለመጠበ ቅ ለአንድ ዕ ቃ ግ/ቤት ሠራተኛ ወይም የ ንብረት  ተጠቃሚ የ ሚ ሰጥ ኃላፊነ ትነ ዉ፡ ፡ይህም ኃላፊነ ት መዝገ ብየ መያዝ ኃላፊነ ትን ሊጨ ምር ይችላል፡ ፡ ዙ ወይም የ ተመረ መረቱ ወይም በ እርዳታና በ ሌሎች ሎች 7. “ስቶክ” ማለት በፋብሪካዉ የተገ መንገ ዶች  የ ተገ ኙ ንብረቶች ሆነ ዉ በ መደበ ኛየ ስራ እንቅስቃሴ ዉስጥ አገ ልግሎት ላይ እስኪዉሉ ዉሉ  ድረስ በ መጋዘ ንየ ተቀመጡ ቋሚ ዕ ቃዎች፤ አላቂ ዕ ቃዎች፤ ች፤ የ ፋብሪካዉ ምርት ግብዓቶች  እናእስኪሸጡ ድረ ስየ ተቀመጡ ምርቶች የ ቢሮ ዉስጥ መገ ልገ ያ መሳሪያዎች ተሸከ ርካሪዎች ናቸዉ፡ ፡

8. “መጋዘን” ማለት የፋብሪካዉንንብረት አገልግሎት ላይ እስከሚ ዉል ወይም ምርቶች እስኪሸጡ ድረስየ ሚ ቀመጥ መጥበትቦ ታነ ዉ፡ ፡

9. “ንብረት አስተዳደር” ማለት ማንኛዉም በተገ ልጋዩእጅ እናበ ስቶክ ክወ ወይም ምርት ሂደት ላይ ያለዕ ቃናተ ናተያያዥ አገ ልግሎቶችን ችንለማስተዳደርየ ሚዘ ረጋየ አሰራርስ ርስልትማለትነ ዉ፡ ፡

10. “የእርጅናቅ ናቅናሽ” ማለት ቋሚ ንብረት ከሌሎች ሎች ተፈጥሮሀ ሮ ሀብት ተለይቶ በ አገ ልግሎት ፤ በ ጊዜ ማለፍ፤ በ ብቃትማ ትማጣትወይም በ ሌላም ላምክንያትይኽን ኑተከ ትሎ ከንብረቱዋጋላይወደ ወጭ  ማስተላለፍነ ዉ፡ ፡

11. “የንብረት ዋጋ” ማለት ቋሚና ሚናአላቂ ንብረትንለ ንለመግዛ ት ወይም ለመገ ንባ ት ከተከ ፈለዉ ገ ንዘ ብ  በ ተጨማ ጨ ማሪማለትም የ ትራንስፖርት፤ የ መጫ ንናየ ማራገ ፍወጪ ፤ የ ትራንዚት፤የ ጥበቃ ወጪ  ኢንሹራንስናየ መሳሰሉትን ትንብረቱንለማግኘትናበ ሥራላይለማዋልየ ልየ ወጣወ ጣ ወጪ ማለት ነ ዉ፡ ፡

12. “የወቅቱ የገበያ ዋጋ” ማለት በንብረት ዋጋ ላይ ዕቃዉን ዉን ለማግኘትና ርክክብ እስከሚ ደረግበ ት ባ ለዉ ጊዜየ ሚ ያስፈልጉተጨማ ጨ ማሪወጪ ዎችተ ች ተካ ተዉ የ ሚገ ኝዋጋነ ጋነ ዉ፡ ፡

 

“ቀሪዋ ሪዋጋ” ማለትአንድዕ ቃበ አገ ልግሎትምክንያትእየ ቀነ ሰበ መሄ ዱየ አገ ልግሎትዘ መኑን ጨ ርሶ እስኪሸጥድረስየ መዝገ ብዋጋዉ ዜሮእ ሮእንዳይሆንታስቦየ ሚ ሰጥአነ ስተኛዋ ኛዋጋነ ጋነ ዉ፡ ፡

13. “የሐራጅ ሽያጭ ” ማለት ለአንድ ዕቃ የሽያጭ መነ ሻ ዋጋ ከተወሰ ነበ ኃላ በ ማስታወቂያዉ  መሰረት በ ተወሰነቦታናጊ ናጊዜ የ ተጋበ ዙ ተጫራ ጫራቾች በ ተገ ኙበት በ ግልጽ ዉድድር የ ተሻለዋጋያቀረ በተጫራ ጫ ራችየ ችየ ሚ መረጥበትሽያጭ ዘ ዴነ ዉ፡ ፡

5. የ ተፈጸሚ ነ ት ወሰን ህትመት መትናየ ናየ ወረቀትፓ ትፓኬጂንግኃ/የ ተ/የ ግ/ማህበ ርዉስጥ ባ ሉትበ ትበ ሁሉም ስራ ይህ መመ መመሪያአባይ የ ክፍሎች ሎች ተግባ ራዊይሆናል፡ ፡

ክፍል ሁለት

የ ንብረት አስተዳዳርመርሆች 6. መሠረታዊ የ ንብረትአስተዳደርመርሆች

1) የፋብሪካዉንሀብትናን ናንብረት ሥርዓት ባ ለዉ መንገ ድ መጠቀም፤ ም፤ማለ ማለትም በ ህጋዊ ደረሰኝገ ቢና ወጭ በ ማድረ ግጥቅም ላይእንዲዉል ዉልማድረ ግ፤

2) እያንዳንዱ የፋብሪካዉ ሠራተኛለፋብሪካዉ አገልግሎትየተረከበዉንንብረትበአግባቡ በመያዝና በ መንከባ ከብ ለታለመለትዓላማ ለፋብሪካዉ ስራብቻ የ ማዋልናየ መቆጣጠ ጣጠርሃ ላፊነ ትአለበ ት፡ ፡

3) ተገልጋዩስለዕቃዉ አጠቃቀም በቂ ችሎታ ከሌለዉ ከሚ ያዉቁት ጠይቆ መረዳት ወይም በቂ ስልጠና መዉሰድይኖር በ ታል፡ ፡

4) እያንዳንዱ የፋብሪካዉ ሠራተኛወ ኛወይም ክፍልሃ ልሃ ላፊ ለስራዉ የ ማይፈለጉንብረቶች ችን ንበ መለየ ትና መመለስ ወይም ቀይካርድበ ማድረ ግእንዲወገ ዱ ለሚ መለከተዉ አካልበ ወቅቱየ ማሳወቅግ ቅግዴታ አ ለበ ት፡ ፡

5) እቃዉን ዉንያለ አግባ ብ መጠቀም፤ ም፤ላልተፈለገአለማ ማወል፤ በ ግዴለሽነ ት ማበ ላሸት ወይም ያለ አግባ ብ መጣልተጠያ ጠያቂነ ትንየ ንየ ሚ ያስከትልይ ልይሆናል፡ ፡

 

6) በአጠቃላይ የፋብሪካዉ ኃላፊዎች እና የንብረቱ ተጠቃሚ አካላት የፋብሪካዉን እቅድ ለማስፈጸም   አገ ልግሎት ላይ ሊዉል ዉል የ ሚ ችለዉንየ ንብረት መጠንና፤ አይነ ት ብቻ ጥቅም ላይ የ ማዋልሃ ል ሃ ለፊነ ትአለባ ቸዉ፡ ፡

7. ቋሚ  ንብረት ከሚ ከተሉት  መመዘ ኛዎች ቢያንስ ሦስቱንናከዚያ በ ላይ የ ሚ ያሟ ሉ ንብረቶች በ ቋሚ  ንብረትነ ት ይመዘ መዘ ገ ባ ሉ፡ ፡

1) በአጠቃቀምና ምናበ አያያዝ ጉድለት ካልተበ ላሹ በ ስተቀርአ ርአንድ ዓመት እናከዚያ ያበ በ ላይ አገ ልግሎት የ ሚ ሰጡ፤

2) ግዙፋዊ ህልወት ያለቸዉና ዉናየ ተና ጠልዋ ል ዋጋቸዉ ብር1,000.00 (አንድ ሺህ) እናከዚያበ ያበ ላይ ዋጋ ያላቸዉ፤ ዉ፤

3) አገልግሎትዘመናቸዉና ዉናአገ ልግሎትየ መስጠትጥራታቸዉ እየ ቀነ ሰየ ሚሄ ድ፤ 4) ተጠግነ ዉ ወይም ታድሰዉ አገ ልግሎትየ ሚ ሰጡ  5) አንድጊዜወጪ ቢደረጉም ተመልሰዉ በተደጋጋሚ ጥቅም ላይየሚ ዉሉ፤ ምህርት ሰጭ ነ ቱ፤ በ ታሪካዊነ ቱናበ ናበ ህጋዊ ማስረጃነ ቱዘ ለቄታዊ ጥቅም የ ሚ ሰጡ ንብረቶች ችን ን 6) በትምህ ያካትታል፡ ፡

8. አላቂ ንብረት

1) በጥቅም ላይከዋሉበ ሉበ አንድዓመትወይም ባ ነ ሰጊዜዉስጥአገ ልግሎትሰጥተዉ የ ሚ ያልቁ፤ 2) የተናጠልዋጋቸዉ ከ1,000.00 /አንድሺህ/ በታች የሆኑ 3) የተናጠል ዋጋቸዉ ከ1,000.00 /አንድ ሺህ/ በላይ ሆነ ዉ ለተለያዩ መሳሪያዎች በ ተጓዳኝነ ት የ ሚ ያገ ለግሎ መለዋወጫ ዎችን ችንይይዛ ል፡ ፡

4) በአንቀጽ 7 ከ“1” እስከከ“6” በተጠቀሱ አምስት መመዘኛዎች አማካኝነ ትበ ቋሚ ዕ ቃየ ንብረት ምድብሊ ብ ሊካተቱየ ቱየ ማይችሉት ሉትንያጠቃልላል፡ ፡

9. ለሽያጭ  የ ተዘ ጋጁምርቶች (Merchandize items)

1. የተለያዩምርቶችን፤ 2. ለምርትመገጣጠሚ ጠሚ ያነ ትየ ሚ ዉሉራበ ርሲሎች ሎችንእ ንእና 3. ለምርትግብዓትነ ትየ ሚ ዉልጥሬዕ ሬዕ ቃወይም ኬሚካ ሚካሎችንያካትታል፡ ፡ 10.የ ንብረት አመዘ ጋገ ብሂደት

1) የፋብሪካዉ አቅርቦትናሎ ናሎጅስትክ ስመምሪያበ ንብረት ገ ቢ ደረሰኝ ወይም በGood Receiving  Note (GRN) እንዲሁም በንብረት ወጭ ደረሰኝወይም Store Issue Voucher (SIV) ገቢ እና

 

ወጭ   በ ሚ ያደርግበ ት ወቅት የ ተሟ ላ መረጃ ተይዞእንቅስቃሴዉ በ ንብረት መቆጣጠሪያ ቢን ካርድ፤ ስቶክካ ክ ካርድ፤ በ መጋዘ ኖችበ ችበ ኮምፒዉተ ዉተርጭ ርጭ ምርመመዝገ ብይኖርበ ታል፡ ፡

2) በዚሁ ክፍልበ ልበ አንቀጽ 9 ላይ ለተጠቀሱ ለሽያጭ ምርቶች በ ምርት መረካከበ ያ ቅጽ/Finished Goods Receiving Form/ መሰረትገቢይደረጋል፡ ፡ 3) ለሽያጭ ወጭ ለማድረግሲፈለግበFinis Finished hed Goods Delivery Receiv Receiving ing Form/ መሰረት ወጭ  በ ማድረግያስ ረክባ ል፡ ፡

4) እያንዳንዱ ንብረት ገቢ ሲደረግሙ ሉ መግለጫ ሊኖረዉ ይገባል፤ ለምሳሌ እቃዉ ምድብወ ብ ወይም ኮድ፤ ንብረቱየ ቱ የ ተገ ኘበትመ ትመንገ ድ፤ ዋጋዉ፤ ዉ፤ ገ ቢየ ሆነ በ ትቀንበ ንበ ትክክልመገ ለጽአ ጽአለበ ት፡ ፡

5) ማንኛዉንም ንብረት በገቢናወ ና ወጭ ሰነ ድ ሳይመዘ ገ ብበ ማስታወሻና በ መሳሰሉት ገ ቢናወ ና ወጪ  ማድረግ የ ተከለከ ለነ ዉ፡ ፡

6) ማንኛዉም ዉም ንብረት የ ሚ ለይበ ት መለያማለትም ሲሪያልቁጥር ፤ ሞዴል፤ የ ቻንሲ ቁጥር ፤ የ ሞተር ቁጥርሳ ር ሳይመዘ መዘ ገ ብገ ቢናወ ናወጪ ማድረግበ ጥብቅየ ተከለከለነ ዉ፡ ፡

7) የንብረት አስተዳደርኦፊሰሮች ለቋሚ እቃ መለያቁጥርናኮድ በመስጠት በአንድ ቋሚ መዝገ ብ መመዝገ ብናወ ና ወጪ ባ ደረገ ዉ ሰዉ ስም ሌጀርከፍተዉ መመዝገ ብይኖርባ ቸዋል፡ ፡ 8) መለያ ሴሪያል ወይም ባች ቁጥርየ ርየ ሚ ኖራቸዉ አላቂ እቃዎች እንደ ጎ ማና ባ ትሪ የ መሳሰሉ እንዲሁም  የ ቋሚ ተፈጥሮያ ሮያለቸዉ እቃዎችመ ች መለያቁጥርእ ርእስካላቸዉ ድረ ስቁጥራቸዉ ተለይቶ መመዝገ ብ ይኖርበ ታል፡ ፡

9) ወደ ተለያዩ አነ ስተኛ ወይም ጊዚያዊ የ ንብረት መጋዘ ኖች የ ሚ ላኩ ንብረቶች በ ዉስጣዊ በ ማዘ ዋወሪያ ቅፅ/Inter Store Transfere Form/ተመዝ መዝግቦመላ መላክይኖርበ ታል፡ ፡

10) ማንኛዉም ዕቃ የገቢናወ /Balan lance/ ce/ መሠራት ናወጭ ሲደረግ በ ዚያዉ እለት የ ንብረት ማመዛ ዘ ኛ/Ba ይኖርበታል፡ ፡

11) ቋሚ ዕቃዎች አገልግሎት መስጠት ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ አገልግሎት ጨ ርሰዉ ከፋብሪካዉ ንብረት  መዝገ ብ እስኪወገ ዱ ድረስ በ ተጠቃሚዎ ሚ ዎች ስም የ ተሟ ላ መዝገ ብ ተከፍቶላቸዉ መመዝገ ብ አለባ ቸዉ፡ ዉ፡ ፡

12) የንብረትቆጣራዉጤትከስቶክመ ክመዝገ ብእናከሂሳብምዝገ ባጋርመመ መመሳከርአለበ ት፡ ፡ 13) ከአንድ ንብረት ጋርበአንድ ዋጋየ ጋየ ሚ ቀርቡ ተጓዳኝ እቃዎች /accessories/ ከዋና ዉዕ ቃ ምዝገ ባ ስር  ተጓ ዳኝ ዕ ቃዎች/a /acc cces esso sori ries es// ተብለዉ መመዝገብና የእያንዳንዱ መጠን መጠቀስ ይኖርበ ታል፡ ፡ ገ ቢናወ ና ወጭ በ ሚ ሰራበ ትጊዜም በ ተመሳ መሳሳይምዝገ ባይከ ናወናልእንጂተጓዳኝእ ኝእቃዎች

/accessories/ የተለየምዝ ምዝገ ባአይካሄ ድለትም፡ ም፡ ፡ 14) በሴት፤ በ ፓኬት የ ሚ ቀርቡ እቃዎች በ ጥቅል ምዝገ ባሲደረግ አንዱ ሴት/ፓኬቱ የ ያዘ ዉ መጠን መገ ለፅ ፡  ይኖርበታል፡

 

15) ንብረትሰራተኞች የሰሩትንሰነ ድከፋይናንስጋርበ የ ወሩማናበ ብይኖርባ ቸዋል፡ ፡ 16) በስቶክያ ክ ያለ ንብረት ለአገ ልግሎት ሲጠየ ቅበ ንብረት ወጭ መጠየ ቂያ መሰረት የ ክፍሉ ኃላፊ ሲያጸድቅወ ቅ ወጭ ሆኖየ ኖየ ሚ ሰጥይሆናል፡ ፡

11.ከተሸከርካሪና ከማሽነ ሪዎችዉ ች ዉጭ የ ሆኑቋ ኑቋሚ ንብረቶችን ችንመነ ሻዋጋመወሰን

1) የቋሚ ንብረቶች ዋጋበ ጋበ መደበ ኛሁኔ ታየ ሚ ተመነ መነ ዉበ ተገ ዙበ ትወይን ምበ ተመረ መረቱበ ትጊዜ አስፈላጊ የ ሆኑትንአግባ ብነ ትያላቸዉን ዉንወጭዎ ጭ ዎችጨ ች ጨ ምሮየ ተከፈለዉ ዋጋማለትነ ዉ፡ ፡

2) ከላይ በዚህአ ህአንቀጽ በ ተራ ቁጥር1 ላይ የ ተጠቀሰዉ ቢኖርም ከዓመታት በ ፊት የ ተገ ዙና የ መዝገ ብ  ዋጋየ ሌላቸዉን ዉንቋሚ ንብረቶች ዋጋየ ማግኘት ሁኔ ታ ቀላልስለማይሆንከ ንከዚህ በ ታች  የ ተጠቀሱትንአማራጮች ጮች በ መጠቀም ለቋሚ ንብረቶች የ ዋጋ የ ግምት መሰጠት ይቻላል፡ ፡

ሀ/ ቀደም ሲል የ ተገ ዙ ንብረቶች ዋጋ የ ሚ ረጋገ ጠዉ በ ንብረት ካርዱ ላይ የ ተመዘ መዘ ገ በ ዉን የ ኢንቮ ይስወይም ደረሰኝዋጋመ ጋመሰረትበ ማድረግነ ዉ፡ ፡ ለ/ያለፉት ግዥዎች ደረሰኝ በ ማይገ ኝበ ት ጊዜ የ መጀመሪያዉንዋጋ የ ሚገ ምቱት ተመሳ መሳሳይ  ወይም አንድ አይነ ትየ ሆኑን ኑንብረቶች በ ተመሳ መሳሳይጊዜማለትም ከአንድ የ በ ጀት  ዓመት ባ ልበ ለጠ ጊዜ ዉስጥ የ ተገ ዙበ ትን ደረሰኝ መሠረት በ ማድረግ ተመሳ መሳሳይ የ ዋጋግ ጋግምትመስጠትይቻላል፡ ፡ ሐ/በ ቋሚ ንብረት መዝገ ብ ለማስፈርየ ርየ ሚ ያገ ለግልየ መዝገ ብ ዋጋየ ጋየ ሌላቸዉ የ ቢሮ መሳሪያዎች ወይም እቃዎች የ ዋጋግምት ለመስጠትየ ትየ ዕ ቃዎችንያ ንያገ ልግሎት ዘ መን

 

በ መስፈርትነ ት  በ መዉሰድ ሲሆንስ ንስሌቱም ከወቅቱየ ቱየ ገ በ ያዋጋላ ጋላይበ የ ዓመቱ አስር መቶኛ/10%/ የ ዋጋ ቅና ሽ በ ማድረግ የ ሚ ሰላ ይሆናል፡ ፡ ይህ ስሌት የ ጠፋዉን ንብረትን ለመተካትጥቅም ላይአይዉልም፡ ፡

3) ከላይ አንቀጽ 11 በተራ ቁጥር2 የተጠቀሱት ሁኔታዎች ተሟል ሟ ልተዉ ካልተገ ኙ ወይንም በ ተለያዩ  ምክንያቶች የንብረቱአገልግሎትዘመንሊታወቅየ ቅየ ማይችልከ ልከሆነ ፤ ወይም ረዥም አገ ልግሎት  ያለዉ ንብረት በ ሚገ ባየ ሚ ሰራና በ ጥሩ አቋም ላይ የ ሚገ ኝ በ መሆኑ በ አገ ልግሎት  ዘ መን ስሌት መሰረት የ ሚ ሰጠዉ ግምት ትክ ክለኛ ሆኖ ካልተገ ኘ ንብረቱ

 

ያለበ ትንአ ን  አቋም መሰረት በ ማድረግበ ሚ ቀጥለዉ ሰንጠረዥ በ ተቀመጠዉ ከወቅቱ የ ገ በ ያ ዋጋበ ጋ በ ሚ ደረግየ መቀነ ሻስሌትመ ትመሰረትሊፈፀም ይችላል፡ ፡

ንብረቱ ያለበ ትሁኔ ታ

ከወቅቱየ ቱ  የ ገ በ ያዋጋላ ጋላይ የ ሚ ደረግ ቅናሽ

ከተገ ዛ  የ ቆየነ የነ ገ ርግንአዲስ(ጥቅም ላይያልዋለ ንብረት ሲኖር)

0%

በ ጣም ጥሩበ ሩበ ሚባ ልደረጃላይያለንብረት

25%

በ ጥሩሁ ሩ ሁኔ ታ ላይያለንብረት

50%

ጥሩባ ሩ ባ ልሆነአቋም ላይያለንብረት

75%

12.. የ መዝገ ብዋጋለ ጋለሌላቸዉ ተሸከርካሪዎችና ችናማሽነ ሪዎች ዋጋስ ጋስለመተመን መን፤ የ መዝገ ብ ዋጋየ ጋየ ሌላቸዉ ተሸከ ርካሪዎችና ችናማሽነ ሪዎች ያሉበ ትንአ ንአቋም /ይዘ ት/ ባ ገ ናዘ በ  ሁኔ ታበ ፋብሪካዉ ባ ለሙ ያዎች የ ዋጋ ጥና ት ሰነ ድ መሰረት ወይም የ ክልሉ   የ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ

ንብረት ለማስወገ ድ

የ ሚ ጠቀምበ ምበ ትን መመ መመሪያመሰረትበ ማድረግዋጋመገ መትይቻላል፡ ፡

13.. በእርደታ፤ በ ስጦታ የ ተገ ኙንብረቶች፤

1) በእርዳታ፤በ ፤በ ስጦታ የ ሚገ ኙ ንብረቶች ዋጋ እና የ አገ ልግሎት ዘ መናቸዉ ዉን ንየ ሚገ ልፅማስረጃ ከለጋሾች  ወይም በ ትዉስ ዉስት ከሰጡ አካላት በ ወቅቱ በ መጠየ ቅበ ቋሚ ንብረት መመዝገ ብ/ካርድ ላይ መመዝገ ብአለባ ቸዉ፡ ዉ፡ ፡

2) ስጦታዉ ታዉን ከሰጡ አካላት የ ንብረቶች ዋጋ የ ማይገ ኝ ከሆነ ነበ በ አንቀጽ 11 ንዑስ አንቀጽ 2 በ ተቀመጠዉ አማራጭ መሰረትየ ግምትዋጋሊሰ ሊሰጣቸዉ ይገ ባ ል፡ ፡

14.የ ቋሚ  ንብረትመለያቁጥር/PIN/ አሰጣጥ፤ የ ቋሚ   የ ንብረት መለያ ቁጥር /Pr /Prope operty rty Identi Identifica ficati tion on Number/ Number/ አንድን ንብረት ከሌሎቹ ሎቹ  ለይቶ ለማወቅየ ቅየ ሚ ያገ ለግልቁጥርሲ ርሲሆንበ ንበ ቁጥሩወ ሩወይም በ አልፋቤትናበ ናበ ቁጥር ቅልቅልሊ ል ሊዘ ጋጅ ይችላል፡ ፡

1) የንብረት መለያ ቁጥርአ ር አደረጃጀት ማለትም፤ ም፤ለቋሚ ንብረቶች /Fi /Fixed xed Ass Assets ets// በተሰጠዉ የ ሂሳብ  ኮድ /Ch ርአሰጣጥ መዝገ ብ /Chart art of account account// መሰረት የተዘጋጀ የንብረት የመለያቁጥርአ

 

ማዘ ጋጀት  ያስፈልጋል፤ ይህም በ ቀላሉ ለማግኘትና በ ቋሚ ንብረቶች ላይ ያሉትንመ ን መረጃዎች ለመተንተንና ለማጠቃለልያግ ዛ ል፡ ፡

2) ለቋሚ ንብረቶች መለያ ቁጥር ለመስጠት የተለያዩ የአሰራር ዘዴዎች፤ የ ፋብሪካዉ ስያሜ በ ምህፃ ረ  ቃል፤ የ ዕ ቃዉ አርዕ ስት/ምድብ የ ዕ ቃዉ ዓይነ ት /ንዑስም ስ ምድብ እና የ ተፈላ ጊዉ ዕ ቃ ቁጥር/ብዛ ት፤ መጠቀም ይቻላል፡ ፡

3) የንብረትኮድአሰጣጥ ሀ) የ ፋብሪካዉ ኮድ፡ -ፋብሪካዉ ማንእንደሆነይ ነይለያል፡ ፡ለምሳሌም አባ ይ ሕትመት መትና የ ወረቀትፓ ት  ፓኬጂን ግኃ/የ ተ/የ ግ/ማህበ ርሥርያሉ ንብረቶች “ አሕየ ወፓ” በ ማለት በ ምህፃ ረ ቃልበ ልበ አጭ ሩይፃ ፋል፡ ፡ ፋብሪካዉ አንዴኮድአሰጣጥ ስርዓቱንአ ንአስጠንቶ ኮዱ ከተመረ መረጠ በ ኃላበ ዘ ላቂነ ትጥቅም ላይመዋልይ ልይኖርበ ታል፡ ፡

-ይህኮድለንብረቱየሚ ሰጠዉ የሂሳብምድብነ ለ) የ ንብረትምድብኮ ብኮድ፡ ብነ ዉ፡ ፡ ሐ) የ ንብረት ንዑስም ስምድብ ኮድ፡ -ይኽ ኮድ በየንዑስም ስምድብ የ ተመደ መደቡትንን ንንብረቶች ለመለየ ት የ ሚ ያገ ለግልነ ዉ፡ ፡ ለምሳሌ “ ተሸከርካሪዎችና ችናሌሎች ሎች ለመጓጓዣ የ ሚ ዉሉ ተሸከርካሪዎች” በ ሚ ለዉ አጠቃላይ ምድብ ዉስጥ ፎረክ ሊፍት፤ አዉቶቡሶ ች፤ መጫ ኛና  ማዉረጃ መኪኖች፤ወዘ ተ..በ ንዑስ ምድብነ ት ተካተዉ ይገ ኛሉ፡ ፡ ስለዚህ ለእያንዳንዱ ንዑስም ስምድብሁ ብሁለትቁጥሮች(Digits) መሰየ ሙ ተገ ቢይሆናል፡ ፡ መ) የ ስራ መምሪያዉ ወይም የ ስራ ክፍሉ ኮድ-ይህየ ህየ ሚ ወክለዉ በ ፋብሪካዉ ባ ለበ ት ቦ ታ  ንብረቱ የ ሚገ ኝበ ትንል ንልዩቦ ታነ ዉ፡ ፡ ይህኮድ ተግባ ራዊ ሚ ሆነ ዉየ ፋብሪካዉን መዋቅር  በ መጠቀም ነ ዉ፡ ፡ ለምሳሌ ኮዱ የ አቅርቦ ትና ሎጅስቲክ ስ መምሪያ ሚ ያመላክት መሆንአ ንአለበ ት፡ ፡ ሠ) የ ንብረቱልዩኮድ- ለእያንዳንዱ ንብረትየ ሚ ሰጥተከታታይቁጥርነ ርነ ዉ፡ ፡

15.የ ቋሚ  ንብረትእርጅናቅና ሽ፤ የ ፋብሪካዉ  ቋሚ ንብረት የ እርጅናቅ ናቅና ሽየ ሚ ሰላዉ በ ፋብሪካዉ ፋይናንስመምሪያ መሰረት ይሆናል፡ ፡

16. የ ቋሚነ ሚነ ትተፈጥሮባ ሮባ ህሪይያላቸዉን ዉንንብረቶችስ ች ስለመቆጣጠር

1) በአንቀጽ 7 ንዑስአንቀጽ 7.1 እናበአንቀጽ 11 ከተጠቀሱትየ ትየ ቋሚና ሚናአላቂንብረቶች መስፈርት በ ተለየ  ሁኔ ሁኔ ታየ አገ ልግሎት አድማሳ ማሳቸዉ ከዓመት በ ላይሆኖዋ ኖዋጋቸዉ ግንከብር1,000.00/አንድ ሺህ/

በ ታች

የ ሆኑ፤ -እንደ ወረቀት መብሻዎች፤ ች፤ ስቴፕላሮች፤ በ ኪስ የ ሚ ያዙ የ ሂሳብ

መኪኖች፤ መጽሐፍት  እና እነ ዚህን የ መሳሰሉ ሌሎች ንብረቶች ተገ ቢዉ የ ቁጥጥር መዝገ ብ

 

ተከፍቶላቸዉ  መቆጣጠርካ ርካልተቻለናእንደሌሎች አላቂ ዕ ቃዎች ለአንድ ጊዜ ጠቃሜታ ሜ ታ ወጭ እየ ተደረጉ የ ሚ ሰጡ ከሆነንብረቶች ሊባ ክኑይችላሉ፡ ፡

2) ከላይአንቀጽ 16 ላይከተጠቀሱትን ት ንብረቶች የ እርጅናቅ ናቅና ሽየ ማይታሰብላቸዉ ቢሆንም እንደ ማንኛዉም ቋሚ ንብረትበ ተጠቃሚዉ ሚዉ ስም የ ቋሚ ንብረትመቆጣጠሪያመዝገ ብ ወይም ካርድ ተከፍቶላቸዉ የ ገ ቢናወ ናወጭ እንቅስቃሴያቸዉን ዉንበ መመዝገ ብቁጥጥርመደረግአለበ ት፡ ፡

3) ማንኛዉም ግለሰብወጪ የደረገዉንየቋሚ እቃተፈጥሮያ ሮያላቸዉን ዉንተመሳ መሳሳይእቃዎችመ ችመጥፋቱ ከተረጋገ ጠና አሳማኝሆኖከ ኖከተገ ኘየ ሚ መለከተዉ ኃላፊሲፈቅድድ ድድጋሜ ሊሰጥይችላል፡ ፡

ክፍል ሦስት

የ ስቶክ አስተዳዳር ርስ ስርዓት 17. የ ስቶክ ክቁ  ቁጥጥርስርዓትመርሆች

1) የስቶክቁ ክቁጥጥርአ ርአስተማማ ማማኝ፤ ተገ ቢናመ ናመሰረታዊየ ስቶክመ ክመዛ ግብቶችንመሰረትያደረገመሆ መሆን አ ለበ ት፡ ፡

2) አዲስየ ስየ ግዥ ጥያቄበ ሚ ቀር ብበትወቅትየ ትየ ንብረትተጠቃሚዎ ሚ ዎችናየ ናየ ግዥ ባ ለሙ ያዎች ችግ ግዥ ከመፈፀሙ  በ ፊትየ ትየ ተጠየ ቀዉእ ዉ እቃበ መጋዘ ንዉስ ዉስጥየ ሌላመ ላመሆኑንበቅድሚ ያማረጋገ ጥአለባ ቸዉ፤ ዉ፤

3) ንብረት ገቢ እናወጭ የሚ ሆንባቸዉ ሰነ ዶች ጥብቅቁ ቅ ቁጥጥርየ ርየ ሚ ደረግባ ቸዉ ሆነ ዉ አስቀድመዉ መዉ የ ታተሙ ና ተከ ታታይ ታይቁጥሮች ያሏቸዉ መሆን ፤ አጠቃቀማቸ ማቸዉም ዉም ከትን ሽወደት ደትልቅበ ተሰጣቸዉ ተከታታይ ቁጥርመ ርመሰረትመሆንአ ንአለበ ት፡ ፡ ልየ ሚ ልጥርጣሬሲኖርንብረቱንከ ንከመቀበ ልጀምሮ ምሮ 4) የንብረትመጉደልወይም ማጭ በርበርተከስቷልየ ማዉጣትን፤ ጥቅም ላይማዋልንናአግባ ብያለዉ ሆኖሲ ኖሲገ ኝእስከማስወገ ድድረስያለዉን፤

18. የ ስቶክቁጥጥር ዋናዋናአለማዎች ሀ/ ተፈላጊዕ ቃዎችበ ችበ ወቅቱበ ቱበ በ ቂሁኔ ታበ መጋዘ ንዉስ ዉስጥተገ ኝተዉ ለተፈላጊዉ ሥራ እንዲዉሉና የ ማያቋርጥአቅርቦ ትእንዲኖርለማድረግ፤ ለ/ ከሚ ፈለገ ዉበ ላይወይም በ ታች የ ዕ ቃክምችትእንዳይኖርየ ክምችትመጠንንለመወሰንና በ ክምችት እጥረትየ ሥራሂደትእንዳይቋረጥበ ክምችትብዛትየ ስራማስኬጃገ ጃገ ንዘ ብ እንዳይታሰር ለማድረግ ፤

 

ሐ/ ተደጋጋሚ ግዥ በ መፈጸም የ ግዥ ማስፈጸሚ ያወጭ እንዳይኖርጊዜም እንዳይባ ክን መከታተል፤

S/ uw³} Ñ´„ ¡U‹ƒ uSÁ´ ¾›ÁÁ´ ¨ß /carrying cost/እንዳይጨ ምርናየመጋዘንጥበት እንዳያስ ከትል ለማድረግ፤

W/¾}ѳ¨< እቃ በወቅቱአ ቱአገ ልግሎትሳይሰጥበ ቴክ ኖሎጅ ለውጥምክንያትከጥቅም ውጭ /Obsolete/ እንዳይሆንጥንቃቄለ ቄለማድረግ፤ [/ ›S ታዊየ ዊየ እቃግዥ ፍላጎ ትንአውቆእቅድለማውጣትስ ትስለሚ ጠቅም በ መጋዘ ንላይያለውን ስቶክመ ክ መጠንለይቶማውቅአስፈላጊነ ው፡ ፡

19. መሰረታዊ ንብረትና ናየ የ ስቶክመ ክመዛ ግብቶች

1) በንብረት  ወጭና ጭናገ ቢ መቆጣጠሪያቅፆች ወይም ካርዶች የ ስቶክመ ክመረጃዎችንመ ንመያዝ አለባ ቸው ው፡ ፡ ፡   ወጥና ዘምናዊ አሰራርን ተግባራዊ ለማድረግ በፋብሪካው በተዘጋጁት የ ንብረት መመዝገ ቢያናመቆጣጠ ጠሪ ሪያቅፆች የ ሚ ከተሉት ትና ናቸው ሀ. በ እቃ ግምጃቤት ውስጥ የ ሚገ ኙ ቋሚ ም ሆነ አላቂ እቃዎች የ ት እንደሚ ገ ኙ የ ሚ ያሳይሎኬሽን ንካ ካርድ/stock location card/ ለ. በ ተጠቃሚ ዎች እጅ ያሉ ቋሚ ንብረቶች መመዝገ ቢያና መቆጣጠሪያ ካርድ /UC/ Users card/ ሐ. የ ቋሚ ንብረት መመዝገ ቢያ ካርድ (FA (FAR) R) Fixd Fixd Asse Assets ts Rigi Rigist ster  er  ስባ ቸው ቋሚ ንብረቶች Card Ca rd/B /Boo ook/ k/ ይህ ካርድ የእጅና ቅናሽ ለሚ ቀነ መመዝገ ቢያ ያካ ው፡ ፡  ካርድነ መ. የ ንብረት ገ ቢና ናወ ወጭ እንቅስቃሴ ሴቫ ቫ ላንስየ ሚ ያሳይቢን ንካ ካርድ /Bin card/; ስቶክ ኮንትሮል ልካ ካርድ፤ነ ፍስ ስወ ወከፍካርድ፤የ ምርትማስረከቢያካርድ፤የ ሽያጭ ካርድ ናቸው፡ ፡

2) ይህንን አሰራር በማይፃረር መንገድ በኤሌክትሮኒክ ዘዴ በመጠቀም የስቶክ መረጃ መያዝና ናማ  ማስተዳደርይቻላል፡ ፡

 

20.ስቶክ ወይም ንብረትመረከብ

1. ማንኛውም በግዥ፤በእርዳታ ወይም በስጦታ የተገ ኘ ንብረት ርክክብ ሲፈፀም በ መጀመሪያደረጃ እቃው  ገ ቢ እንዲሆንከ ንከሚ መለከተው አካልትእ ዛ ዝየ ተሰጠ ወይም ገ ቢ ለማድረግአስፈላጊ ህጋዊ ሁኔ ታዎች  የ ተሟ ሉ መሆና ቸው ከተረጋገ ጠ በ ኋላ በ ገ ቢ ደረሰኙ ላይ የ ሚ ከተሉት ተሟ ልተዎ መመዝገ ብ አለባ ቸው፡ ው፡ ፡ ሀ. አቅራቢውን ውንወይም የ ላኪውን ውንድርጅትስ ትስም ለ. የ እቃውንአይነ ትናብ ናብዛ ት ሐ. የ እቃው የ ነ ጠላናጠቅላላዋጋ መ. እቃው የ ተገ ኘበ ትሁኔ ታ /በ ግዥ፤ በ እርዳታ፤ ታ፤በ ተመላ መላሽ፤በትውስ ውስትወዘ ተ… ሠ. የ ተላከ በ ትኢንቮ ይስ/ደረሰኝወይም ደብዳቤቁ ቤቁጥርቀ ርቀን ናየ ሚ ያስረክበ ው ግለሰብ ስም ተለይቶሊ ቶ ሊፃ ፍይገ ባ ል፡ ፡

2. በግዥ ከአቅራቢ ድርጅት የተላኩትን ሰነ ዶች ከግዥ ሰነ ዶች ጋር ለማመሳከሪያነ ት ከሚ ሆኑት መካከል የ ሚ ከተሉትንመ ንመጠቀም ይገ ባ ል፡ ፡ ሀ. የ እቃግዥ ማዘ ዣ /Purchase order/ ለ. የ ግዥ ውል/Agreement/ ሐ. የ እቃዝርዝርመ ርመግለጫ /Specification/

3. በባለሙ ያ ተፈትሸው የሚ ረጋገጡ እንደ ማሽን፤የመለዋወጫ እቃዎች፤ለ ፤ለምርትናለ ና ለላቦ ራቶሪ ግብዓትነ ት  የ ሚ ውሉ ኬሚካ ሚካሎች፤ ኮምፒዉተ ዉተርናሌሎች ሎች የ ቴክ ኒ ክባ ህሪያላቸዉ ዕ ቃዎች ከጠያቂዉ ክፍል ወይም ለዚሁተ ሁተግባ ርከሚ መደብ ባ ለሙ ያበ ሚ ሰጥማረጋገ ጫ ርክክቡይፈጸማል፡ ፡

4. ዉስብስብነ ትየ ሌላቸዉ በ ተደጋጋሚ በ መደበ ኛነ ትየ ሚገ ዙዕ ቃዎች/ንብረቶች/በ ግዥ ኦፊሰሩና በ ንብረት አስተዳደርኦፊሰሩበ ጋራበ ሚ ሰጡትማረጋገ ጫ መሰረትገ ቢእንዲሆንይ ንይደረጋል፡ ፡ የ ጥራትፍ ት ፍተሻየ ሻየ ሚ ደረገ ዉ አቅራቢዉ ድርጅትያ ት ያቀረ በ ዉዕ ቃ እንዲገ ዛከታዘዘ ዉ ወይም በ ዉድድር

5.

ወቅትከ ት ከቀረበ ዉ ወይም በ ዉሉ በ ተገ ለፀዉ ዝርዝርመ ርመግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ጋርማገ ናዘ ብይሆናል፡ ፡

6. በንብረት ርክክብ ወቅት ኦፕሬሽናል ወይም የልኬት ፍተሻ የሚ ያስፈልጋቸዉ እቃዎች በሙ ሉ ተፈትሸዉና ተረጋግጠዉ ገ ቢመደረግአለባ ቸዉ፡ ዉ፡ ፡ ሀ/ ከላይበ ዚሁአ ሁአንቀጽተ ጽተራቁ ራቁጥር7 የ ጠቀሰዉ ቢኖርም ከእቃዉ ብዛ ትወይም መፈተሸ አቅም ጋርበ ተያያዘለሚ ፈጠር ጠርችግርየ ናሙ ናፍተሻማ ሻማድረግይቻላል፡ ፡ ለ/ የ ሚ ወሰደዉ ናሙ ና መጠንና አፈፃ ፀም እንደአስፈላጊነ ቱበ ቴክ ኒ ክ ክፍል ማኔ ጀር ወይም በ ምክትልማ ልማኔ ጀርወይም በ እቅርቦ ትናሎ ናሎጅስቲክስኃላፊመወሰንይኖርበ ታል፡ ፡

7. በጥቅል(Packages) የመጡ ንብረቶች በክብደት ጭ ነ ት ማረጋገ ጫ በ ሌላመ ላመሰልሰነ ዶች መሠረት ትክክል  ስለመሆናቸዉ መረጋገ ጥ አለባ ቸዉ፡ ዉ፡ ፡ የ ዕ ቃዎች ሁኔ ታ /C /Con ondi diti tion/ on/ አስረካቢዉ ወይም

 

አጓጓዡ

 

ባ ለበ ት

ጥቅሎችን

በ ጥንቃቄ

የ መጉደል፤ የ መሰበ ር፤ የ መጨ ራመት መት፤ የ መላጥ፤ የ መሰንጠቅ፤ በ መቀደድ፤ እና   ወይም

በ መመርመር ሌላ

ጉዳት

እንዳልደረ ሰ መረጋገ ጥአለበ ት፡

8. የንብረት ገቢ ደረሰኞች ኮፒ ንብረት ገቢ በተደረገጊዜሁሉ በወቅቱ ለሚ መለከታቸዉ መሰራጨት ጨት አለባ ቸዉ፡ ፡  ከሶስትቀንበ ንበ ላይሳይሰራጭ ለቆየሰነ ድኃላፊነ ቱየ ንብረትመጋዘ ንሠራተኛይ ኛይሆናል፡ ፡

9. ከጥገ ናበ ኃላተመላ መላሽ የ ሚ ሆኑተ ኑተሸከርካሪወይም ሌላቋ ላቋሚ ዕ ቃ መለዋወጫዎ ጫዎችናአ ናአሩጌጎ ማዎች የ ተለያዩ  ያገለገሉዕቃዎች ባገለገሉንብረቶች መመለሻሰነ ድበ መሙ ላትገ ቢመደረግአለበ ት፡ ፡

10. በተለያዩ ሁኔታዎች የንብረት ርክክብ በሚ ፈፀመበት ጊዜ ከዋናዉ ዕቃ ወይም መሳሪያ ነ ቅሎ (Fixtu xtures) res) ለምሳሌ የበር ለማስረከብ  የ ማይመቹ የ ሚገ ጠሙ የ ቋሚ ነ ትባ ህሪ ያላቸዉ ዕ ቃዎች (Fi ቁልፍ፤ ጣራ ላይየ ሚገ ጠም ቬንትሌትር፤ የ ቢሮናየ ናየ አደራሽሳ ሽ ሳዉንድ፤ ሲስተምና ምናየ ተገ ጣጠሙ የ አደራሽ ወንበ ሮች፤ ጎ ማዎች፤ መለዋወጫዎ ጫዎች  እናሌሎች ሎች ተመሳ መሳሳይ ባ ህሪያላቸዉ ዕ ቃዎች ወጭ በ ደረገ ዉ ስም ንብረቱተጠቃሚዎ ሚ ዎችየ ችየ ቋሚ ንብረትመዝገ ብ/Users Card/ ላይተመዝ መዝግበ ዉ አይያዙም፡ ም፡ ፡

11. ከላይበተራቁ ራ ቁጥር12 የ ተጠቀሰዉ እንደተጠበቀሆኖን ኖንብረቶች ወጭና ጭ ናገ ቢ ሲደረጉየ እቃዉ መለያ የ ሆነ ዉ ሴሪያልቁጥርእ ርእናሞዴልመ ልመመዝገ ብይኖርበ ታል፡ ፡ 12. የአቅርቦትና የተከላ/In /Insta stall llati ation/ on/ አገልግሎት የስራ ዉል ለተቋራጭ በሚ ሰጥበት ጊዜ ሥራዉ ተጠናቆ ርክክብ ሲፈጸም በ ስራዝርዝሩመ ሩመሰረትአስፈላጊግብዓቶች ተሟል ሟ ልተዉ በ ትክክልየ ተተከ ለ ወይም   የ ተገ ጠመ/I /Ins nsta tall ll// ስለመሆኑ ማረጋገጥ አስፈላጊ ከሆነ ም በ ባ ለሙ ያ ድጋፍ ተፈትሾ ከተረጋገ ጠ በ ኃላበ ገ ቢሰነ ድበ ዉልተቀባ ይስም ገ ቢይደረጋል፡ ፡

13. ከላይ በተራ ቁጥር 14 ላይ የተገለጸዉን ባህሪ ያለዉ ቋሚ ዕቃ የንብረቱ ተጠቀሚ ዎች ወጭ አድርገ ዉ  ሲወስዱት የ ንብረት ምዝገ ባ ናርክክብ ሥራ የ ሚ ያከናወንቢ ንቢሆንም ወጭ ባ ደረገ ዉ ስም ወይም በ ንብረቱተጠቃሚዎ ሚዎችየ ችየ ቋሚ ንብረትመዝገ ብ/Users Card/ ላይተመዝ መዝግበ ዉ አይያዙም፡ ም፡ ፡

14. በፋብሪካዉ ምርት ክፍል፤ ጋራዥ፤ ዥ፤ በ ስክራፐክሬሸርቦ ታዎች የ ሚ መረቱ ዕ ቃዎች ንብረት ክፍልገ ልገ ቢ እና  ወጪ ሳይደረጉናዋጋዉ ሳይሰጣቸዉ ጥቅም ላይ እንዲዉሉ ዉሉ መደረግየ ለበ ትም፡ ም፡ ፡ ለዚሁ ምርት ግብዓትነ ት  የ ሚ ያገ ለገ ሉ ጥሬ ዕ ቃዎችም ንብረት ክፍል በ ወጪና ጪና በ ገ ቢ ተመዝግበ ዉ መያዝ ይኖርባቸዋል፡ ፡  

21.

የ ንብረትዝዉዉ ዉዉር

ሀ/ የ ንብረትዝዉዉ ዉዉርበ አብዛኛዉ በ ሚ ከተሉትሦ ት ሦስትምክንያቶች ተፈፃ ሚ ይሆና ል፡ ፡

1. ንብረቱንበ ን በ ሃ ላፊነ ትየ ተረከበ ዉየ ንብረትሰራተኛበ ኛበ ሌላበ ሚ ተካበ ትጊዜ፤ ልሰራተኛወ ኛወደሌ ደሌላን ላንብረትክፍልሰ ልሰራተኛበ ኛበ ሚዛ ወርበ ትጊዜ፤ 2. ንብረት ከአንድንብረትክፍልሰ

 

3. ወደ ሌላመ/ቤትየ ት የ ንብረትዝዉዉ ዉዉርሲፈጸም የ ሚ ከናወንይ ንይሆና ል፡ ፡   ለ/ የንብረትዝዉዉ ዉዉርአፈፃ ፀሙ እንደሚ ከተለዉ መሆንአ ንአለበ ት፡ ፡ 1. የንብረቶችን ችን ዝርዝርእ ርእናብዛ ት፤ የ ተረካቢናየ ናየ አስረካቢ ስምናፊርማ እንዲሁም የ አረካካቢዉን ዉንስምና ፊርማ ሊያካትትበ ትበ ሚ ችልየ ርክክብ ሰነ ድወይም ቬርቫ ልየ ንብረትዝዉዉ ዉዉርሊፈጸም ይገ ባ ል፡ ፡

2. ንብረት አረካከቢበፋብሪካዉ የአቅርቦትናሎ ናሎጅስቲክስመምሪያኃላፊበ ደብዳቤይ ቤይወከላል፡ ፡ 3. የአቅርቦትናሎ ና ሎጅስቲክስመምሪያኃላፊ የ ንብረት ርክክብናየ ናየ ኦዲት ዉጤቱ ለምክትልስ ልስራ አስኪያጅ ለዉሳኔ  አቅርቦሰራተኛዉ ከእዳነ ፃሲሆንየ ንየ ተሟ ላክሊራንስመሰጠትአለበ ት፡ ፡

4. የሚ ዛወሩት እቃዎች ቋሚ እቃዎች ከሆኑየ ኑየ ንብረቶች የ ቁጥጥርስ ርስርዓትእንዳይዛ ባ ናየ ተጠቃሚዎ ሚ ዎችን ችን መዝገ ብ  ማስተካ ከል እንዲቻል ቻል የ መጀመሪያዉ ተጠቃሚ ገ ቢ ካደረገበ ኃላ ዝዉዉር ዉር ለተፈቀደለት ወጭ   አድርጎበ መስጠት የ ሚ ፈጸም ሲሆንየ ንየ ንብረት መቆጣጠሪያ መዝገ ቡበ ሁለተኛዉ ተጠቃሚ  ስም ማስተካካልአለበ ት፡ ፡

5. የተሰጠበት አግባብ በስጦታ/ ለአጭ ርጊዜበትዉስ ዉስትየ ሚ ልማብራሪያመቀመጥ መጥ አለበ ት፡ ፡ 6. ንብረትን  በማስወገ ድ ሂደት ወደሌ ደ ሌላመ ላ መ/ቤት  በ ቋሚ ነ ት እንዲተላለፍ ሲደረግ ወጭ ሆኖሊ ኖ ሊሰጥ ይገ ባ ል፡ ፡

  22. የ ንብረት ዝዉዉ ዉዉር ስቶክ  ከመጋዘ ንየ ሚ ወጣዉ መጀመሪያ የ ገ ባ ዉ መጀመሪያ ይወጣል /F /Fir irst st in fi first rst ou out/ t/

FIFO/የሚ ለዉንየንብረትአጠቃቀምና ምናአሰራርመ ርመርህመሰረትበ ማድረግመሆንአ ንአለበ ት፡ ፡ 1. ንብረትበተሟላ ሟ ላመልክናበ ተገ ቢዉ አካልወጭ ማድረግይቻልዘ ንድየ ግዥ ኦፊሰሩወይም አስረካቢዉ ለተገ ዛ ዉ  ዕ ቃዉ ለየ ትኛዉ ስራ ክፍል እንደሆነየ ነየ ሚ ያሳይ መረጃ ለንብረት ኦፊሰሩ እና ለንብረት ሠራተኛ ኛመ  መስጠትአለበት፡ ፡

2. የንብረትወጪ ንየመፍቀድናየማጽደቅስልጣንበዋናስራአስኪያጅ ወይም በምክትልስ ልስራ አስኪያጆች ወይም እንደአስፈላጊነ ቱበ መምሪያኃላፊዎች ሊሆንይ ንይችላል፡ ፡

3. በሽያጭ ወጪ የሚ ሆን እቃ ክፍያ የተፈጸመለት ለመሆኑ የገንዘብ መቀበያ ደረሰኙን በማየት  ከዚህበተጨማ ማረጋገ ጥ፤ ጨ ማሪየ ሚ ሸጠዉንዕ ቃዓይነ ት፤ብዛ ትናዋ ናዋጋየ ጋየ ሚ ያሳይማመሳከሪያሰነ ድመያዝ አስፈላጊነ ጊ ነ ዉ፡ ፡

 

4. ዕቃዉን ዉንበ ሽያጭ የ ሚ ረከበ ዉ ሰዉ የ ጹሁፍ ሁፍማስረጃወይም የ ዉክልናማስረጃማቅረቡንማ ንማረጋገ ጥ፡ ፡ 5. ማንኛዉም ዉም እቃበ ንብረትወጭ ደረሰኝወጭ ከሆነበ ኃላከመዝገ ብ ላይተቀናንሶ ከወጭ ቀሪ ዉበ ግልፅ ተለይቶ  መያዝ ያለበ ት ሆኖ የ ዕ ቃ ወጪ ደረሰኞችም ለየ ሚ መለከታቸዉ በ ወቅቱ መሠራጨ ሠራጨት ት አለባ ቸዉ፡ ፡

23.  ንብረትበ ትዉ ዉስ ስትስለሚ ሰጥበትሁኔ ታ

1) አስገዳጅናአ ና አስቸኳይሁ ይ ሁኔ ታ ካልገ ጠመ በ ስተቀርፋ ርፋብሪካዉ ዕ ቃ/ንብረት በ ሽያጭ ወይም በ ኪራይ ካልሆነ  በትዉስ ዉስትአይሰጥም፡ ፡

2) አስገዳጅ ሁኔታ ኖሮ ዕቃ ወይም ንብረት በትዉስት ለሌላአ ላአካልየ ሚ ሰጠዉ በ ፋብሪካዉ ዋናስራ አስኪያጆችሲ ች ሲፈቀድብ ድብቻ ነ ዉ፡ ፡

3) በትዉስ ዉስት የ ሚ ሰጥ እቃ በ ፋብሪካዉ የ ወጭ ሰነ ድበ ትዉስ ዉስት የ ተሰጠ ለመሆኑተ ኑተገ ልፆናሲመል መልስም በ ተመላ መላሽ (Return) ሰነ ድ ንብረቱ ቀደም ሲልወ ልወጪ የ ተደረገ በ ት ሰነ ድ ቁጥርተ ርተጠቅሶገ ሶገ ቢ መደረግ ይኖርበታል፡ ፡

4) በትዉስ ዉስትየ ተሰጠ ንብረትዋጋበ ጋበ ተሰብሳቢሂሳብመያዝአለበ ት፡ ፡ ኖበ ተወሰ ነጊዜገ ደብ 5) በትዉስት የሚ ሰጠዉ ንብረት የሚ መለስበት ጊዜገደብ መቀመጥ ያለበት ሆኖበ ዉስጥ መመለሱም ክትትልተ ልተደርጎበ ንብረትአስተዳዳርኦፊሰርበ ኩልለ ልለዋናስራ አስኪያጅ ሪፖርት መቅርብአ ብ አለበ ት፡ ፡

6) በትዉስ ዉስት የ ተሰጠዉ ዕ ቃ/ ንብረት ብልሽት ቢደርስበ ትየ ተዋሰዉ አካል አስጠግኖ እንዲመልስ እቃ/ንብረት ቢጠፋ ጠፋ ወይም በ አደጋ ምክንያት ቢቃጠል ጠል፤ ቢሰረቅ የ ተዋሰዉ አካልእቃዉን ዉንበ አይነ ት የ ሚ ተካ  መሆ መሆኑበ ኑበ ቅድሚ ያለተዋሹ እንዲያዉቀዉተ ዉ ተደርጎ ዉል መፈራረም ያስፈልጋል፡ ፡

7) ወደፋ ደፋብሪካዉ በ ትዉስት የ ሚ መጣ ዕ ቃ/ንብረት መቼ እንደመጣናለ ናለምንስራ እንደመጣ ታዉቆ በ ጥንቃቄ  በ ተለየመዝገ ብ ተመዝ መዝግቦመያዝ አለበ ት፡ ፡ በ ትዉ ዉስ ስት የ መጣዉ ዕ ቃየ መጣበ ትንተ ንተግባ ር ከፈጸመ በ ኃላበ ወቅቱበ ቱበ ሰጠዉ አካልመመለስአለበ ትይህንንተግባ ርየ ንብረትአስተዳደርኦፊሰሮች ተከታትለዉ መፈጸም ይኖርባ ቸዋል፡ ፡

8) በትዉስ ዉስት የ ወሰዱትንማ ንማሽነ ሪበ ጊዜ ገ ደቡ የ ማይመልሱ ከሆነኪ ነኪራይ ሊታሰብ ይችላል፡ ፡የ ኪራይ ስሌቱ  የ ትዉስ ዉስት ጊዜ ገ ደቡ በ ተጠናቀቀ በ መጀመሪያዉ   ቀን ብር 10,000.00 ( አስር ሺህ) የ ሚ ያስከፍል  ሆኖ በ ቀጣይ ቀናትም መሳሪያዉ ካልተመለ መለሰ በ የ ቀኑ 15% እየ ጨ መረ የ ሚሄ ድ ይሆናል፡ ፡

9) ማንኛዉም በትዉስት የሚ ሰጥ እቃ በዚህ አንቀጽ የተገለጹትን አስገዳጅ ሁኔታዎችና ሌሎች ወቅታዊሁ ዊ ሁኔ ታዎችን ችንያካተተየ ተየ ትዉስ ዉስትዉልመፈረም ይኖርበ ታል፡ ፡

24. የ ስቶክ ክምችትአወሳሰን

 

1. ማንኛዉም   ለፋብሪካአገ ልግሎት የ ሚ ዉል በ መጋዘ ንወይም በ ስቶክመ ክመልክየ ሚ ያዝ ንብረት በ ዓይነ ት  ተለይቶ መቼናም ናምንያህልመታዘ ዝ እንዳለበ ትየ ሚ ወሰንአሠራርያ ርያስፈልገ ዋል፡ ፡ ይህ አሰራር የ ሚ ከተሉት ሉትንባ ንባ ገ ናዘ በመልክመዘ ጋጀትአ ትአለበ ት፡ ፡ ሀ/ በ እጅየ ሚገ ኝየ ክምችትመ ት መጠን ለ/ በ ትዕ ዛ ዝያለመጠን ሐ/ ዕ ቃዉ ታዝዞመጋ መጋዘ ንእስኪገ ባያለዉ ጊዜ መ/የ ፍጆታአ ታአዝማሚ ያ ሠ/ የ ገ በ ያወይም የ አጠቃቀም ሁኔ ታንእናጊዜዉን ዉንታሳቢያደረገመ መሆ ሆንአ ንአለበ ት፡ ፡

25. የ ንብረት መጋዘ ንአጠቃቀም

1. ንብረትንለ ንለረዥም ጊዜ በ ብዛ ትበ መጋዝንበ ንበ ማከማቸት የ ንብረት ብልሽትና ብክነ ት እንዲሁም የ ካፒታል እጥረትእንዳይደረስጥንቃቄመደረ ግአለበ ት፡ ፡

2. መደበኛወይም ዓመታዊእቅድንለማሳካትበግብዓትነ ትበ ስቶክየ ክየ ሚ ያዙንብረቶች፤ ች፤ ሀ/ እቃዎችንበ አይነ ትፈጣን ጣንእንቅስቃሴ፤መካ መካከለኛእንቅስቃሴእ ሴ እናዝቅተኛእ ኛእንቅስቃሴ ያላቸዉን ንብረቶች በ ቦ ታ መለያየ ትያስፈልጋል፡ ፡ ለ/ አገ ልግሎት ሳይሰጡ የ ተቀመጡ ንብረቶች የ መጋዘ ን ጥበ ት እንዳያስከትሉ በ ሽጭ ወይም በ ሌሎች ሎች የ ማስወገ ጃመንገ ዶች መወገ ድይኖርባ ቸዋል፡ ፡ ሐ/

መጋዝኖችን እቃ ለመረከብ፤ ለማስቀመጥ መጥ፤ በ ቀላ ሉ ለማግኘትና ለማስረከብ

በ ሚ ያመች መንገ ድመደራጀትይ ትይኖርባ ቸዋል፡ ፡ መ/ ሙ ቀት ወይም በ ቅዝቃዜም ዜምክንያት በ ቀላሉ የ ሚጎ ዱ፤ እንዲሁም ለጤንነ ት አደገ ኛ የ ሆኑዕ ኑ ዕ ቃዎች እንደየእቃዎች ባ ህሪተለይተዉበ ዉበ ተዘ ጋጁመጋዝኖች መቀመጥ መጥአለባ ቸዉ፡ ዉ፡ ፡ ሠ/ የ ንብረት መጋዘ ንሠራተኞችም የ መጠቀሚያ ሚ ያጊዜ ገ ደብ ያላቸዉን ዉንዕ ቃዎች በ ተለየ መከታተየ ባ ል፡ ፡  በመመዝገብክትትልሊያደርጉይገ ረ/ በ ቆይታ ጊዜ የ ሚበ ላሹ ንብረቶች ሳይበ ላሹ የ ሚ ቆዩ በ ት ጊዜ ከመጠናቀቁ ከ6 ወር በ ፊትለ ት ለሚ መለከታቸዉ ማሳወቅያ ቅያስፈልጋል፡ ፡ ሸ/ መጋዝኖች ለንብረት ድህንት ሲባልበ ወቅቱበ ቱበ ርናመስኮቶች በ ሚገ ባመዘ ጋታቸዉ ዉን ን እና  ኤሌክትሪክመብራት መጥፋቱንማ ንማረጋገ ጥ፤ ከሚ መለከታቸዉ ሠራተኞች በ ስተቀር በ መጋዝንዉ ን ዉስጥእንዳይገ ቡማድረግያስፈልጋል፡ ፡

26. የ ንብረት ከመጋዘ ንዉጭ የ ሚ ቀመ መጥ ጥበትሁኔ ታ

1) የፋብሪካዉ ንብረት ለብልሽት እንዳይደረግ  በንብረት መጋዘን እንዲቀመጥ ማድረግ ቅድሚ ያ የ ሚ ሰጠዉ አሰራርነ ርነ ዉ፡ ፡

 

2) ከላይ  አንቀጽ 26 በተራ ቁጥር 1 ላይ የተገለጸዉ ቢኖርም በንብረቶች የተፈጥሮ ባህሪ ምክንያት  በ መጋዘ ን ሊቀመጡ የ ማይችሉ እና ከመጋዝን ዉጭ ለተወሰነ ጊዜ ቢቀመጡ  ለብልሽት  የ ማይደረጉ ወይም ከአግልግሎት ዉጭ ሊሆኑ ማይችሉ ንብረቶችን ማለትም በ ጣም   ረዥም እና ክብደት ያላቸዉ እቃዎችንና ሌሎች የ ዚህ ዓይነ ት ባ ህሪ ያላቸዉን

 

ንብረቶች ከንብረት መጋዘ ን ዉጭ በ ፋብሪካዉ ግቢ ዉስጥ ማስቀመጥ ይቻላል፡ ፡ይህም ሲሆን፡ ሀ/ እንደ ንብረቱ ሁኔ ታ ታይቶ በ ተቻለ መጠን የ ሚ ቀመጡበ ት ቦ ታ የ ተሻለና ጊዜያዊ ጥላ ወይም ከለላ ሊደረግላቸዉ ይገ ባ ል፡ ፡ ለ/ በ እቃዎች ባ ህሪ ምክንያት በ ግቢ ዉስጥ እንዲቀመጡ መጡ በ አቅርቦ ትና ሎጅስቲክ መምሪያ  ወይም በ ሽያጭ ና ገ በ ያ ጥና ት ኃላፊ እዉቅና ያላቸዉና ሰለጥበ ቃቸዉም ለጥበቃ ክፍሉ/ለጥበ ቃ ሠራተኞች/በ ህጋዊ ደብዳቤ የ ታዘ ዘመሆን ይኖርበ ታል፡ ፡ ሐ/ የ ጥበ ቃ ሠራተኞች በ ሚ ቀያየ ሩበ ት ጊዜ አስፈላ ጊዉን ቅኝት በ ማድረግ ወይም እንደአስፈላጊነ ቱ  ቆጣራ በ ማድረግ ንብረቶች በ አካል መኖራቸዉን ዉን አረጋግጠዉ መረካከብ ሥራቸዉን መጀመር ያለባ ቸዉ ሆኖ፤ ችግር ሲኖር በ እለቱ ለሚ መለከተዉ አካል በ ጽሁፍ ማመልከት/ማስታወቅ አለባ ቸዉ፡ ዉ፡ ፡ መ/ እናዚህ ከመጋዘ ን ዉጭ የ ተቀመጡ ንብረቶችን በ ተቻለ ፍጥነ ት ለተፈለገ ዉ አገ ልግሎት  እንዲዉሉ ዉሉ የ አቅር ቦ ትና ሎጅስቲክ ስ አገ ልግሎት ክትትል ማድረግ አ ለበ ት፡ ፡

27.  የ ንብረትበ ርመዉጫ አጠቃቀም

1) በግለሰብ ስም

ወጭ

ከተደረጉት

ንብረቶች፤ እንደ ላፕቶፕ፤ ሞባ ል፤ ኤልሲዲ፤ ዲ፤ የ ፔዳል

ብስክሌት፤ የ ደንብ   ልብስ፤ ካልኩሌተር በ ስተቀር ማናቸዉም ዉም ንብረት ከግቢ  በ ሚ ወጣበት ጊዜ በ ንብረት  ወይም በ ሽያጭ ክፍልኃላፊ ወይም በ ጠቅላላአገ ልግሎት ኃላፊ በ ኩልተ ልተፈር ሞበ ሚ ሰጥ የ በ ር መዉጫ ፈቃድመ ድመሠረትከግቢእንዲወጡ መደረግአለበ ት፡ ፡

2) ከላይአ ይአን ቀጽ 27 በ ተራቁ ራቁጥር1 ላይየ ተቀመጠዉ ሲፈጸም፤ ሀ/ የ በ ርመዉጫ ፍቃዱን ዱንየ ያዘሠራተኛ፤ አሽከ ርካሪወይም ደንበ ኛ እቃዉን ዉንለማዉጣት እንዲችል ችል መዉጫ ፈቃዱን ዱንለጥበ ቃሠራተኛዉ መሰጠትይ ትይኖርበ ታል፡ ፡ ለ/ የ ጥበ ቃ ሠረተኛዉም የ ሚ ወጣዉን ዉን የ እቀ መጠንና አይነ ት በ ማረጋገ ጥ እቃዉ እንዲወጣ  ካደረገበኃላየ በ ርመዉጫ ፈቃዱን ዱንፋይልአድርጎበ ማስቀመጥ መጥ በ ተፈለገጊዜ ያቀርባል፡ ፡

 

ሐ/ የ ተለያዩእቃዎችንጭ ንጭነ ዉበ ፋብሪካዉ ግቢ የ ሚ ያድሩ/የ ሚ ያራግፉ ተሸከ ርካሪዎች ወይን ም ደንበ ኞች የ ያዙትንዕ ቃ ለጥበ ቃ ሠራተኞች አስመዝግበ ዉ ወይም የ ጭነ ትሰነ ድ አሳይተዉመ ዉ መግባ ትይኖርባ ቸዋል፡ ፡ ከግቢሲወጡም ጡም ባ ዶመሆናቸዉ መረጋገ ጥአለበ ት፡ ፡

28.  የ ስቶክቆጠራአፈፃ ፀም ስቶክቆ ክቆጣራ ቢንስበ አመትአንድ ጊዜመካሄ ድአለበ ት፡ ፡ ሆኖም ድርጅቱበ ቱበ ንብረትወይም በ መጋዘ ን

1)

ደህንነ ት  ላይየ ተለያዩሁኔ ታዎች ሲከሰቱ ወይም አዲስሠ ስሠራተኞች ሲመድ መድቡ ቡበ በ ዓመት ከአንድ ጊዜ በ ላይ የ ስቶክቆጠራ ጠራሊካሄ ድይችላል፡ ፡

2) የንብረት ቆጠራናቁ ና ቁጥጥርበ ርበ መጋዘ ንያለ ንብረትን ናግለሰቦ ች ወጭ አድርገ ዉየ ሚ ጠቀሙ በ ትን ንብረት ማካተትይ ትይኖርበ ታል፡ ፡

3) የንብረት ቆጣራየ ራየ ሚ ደረገ ዉ ዋናስራ አስኪያጁ በ ሚ ያቋቁመዉ ከ3 እስከ5 አባ ላት ባ ሉት ጊዜያዊ ቡድን ይሆናል፡ ፡

4) የንብረት ቆጠራ ቡድኑንበሰብሰቢነ ትየ ሚ መራዉ ለዚህስራ የ ተመደ መደበ ዉየ ዉስጥ ኦዲት ክትትል ኦፊሰር  ይሆናል፡ ፡ የ ዉስጥ ኦዲት ቁጥጥርኦ ርኦፊሰርእጥረት በ ሚ ያጋጥምበ ምበ ት ወቅት ከአባ ላቱ አንዱ ሊወከል ይችላል፤

29. የ ንብረትቆጠራከመደረጉበ ፊት ትመ መደረግያለባ ቸዉ ዝግጅቶች

1) የንብረት የቆጠራ ፕሮግራም በአቅርቦትናሎ ናሎጅስቲክ ስ መምሪያ ወይም በ ሽያጭ ናገ በ ያ ጥናት መምሪያ  በ ኩል ለሚ መለከታቸዉ የ ንብረት ቆጠራ ለሚ ደረግባ ቸዉ የ ስራ ሂደቶች/አካላት እንዲደርስ ማድረግይገ ባ ል፡ ፡

2) በመጋዘንናበየመምሪያዉ ያሉትንን ንንብረቶች አቀማመ ማመጥማስተካከል፤ 3) አዲስየ ስየ ቀረ ቡየ እቃወጪ ጥያቄዎችቆ ች ቆጠራዉ ከመጀመሩ መሩበ ፊትወ ትወጪ መደረግይኖርባ ቸዋል፡ ፡ ዉን የ ንብረት ገ ቢና ወጭ ደረሰኞች እንዲሁም የ ንብረት 4) ንብረት ቆጠሪዎች የተሠራባቸዉን መመዝገ ቢያካ ያ  ካርዶች ላይ ለቆጠራ ሥራ የ ተደረሰበ ትበ ሚ ል አጭ ርፊርማ /C /Cut ut off/ off/ ማድረግ አለባ ቸዉ፡ ፡

30. የ ስቶክ/የ ንብረት ቆጠ ጠራ ራሂደት

1) በቆጠራ ወቅትቋ ት ቋሚ፤ ሚ፤ አላቂ ዕ ቃናየ ናየ ምርት ግብዓቶችና ናለ ለሽያጭ የ ተዘ ጋጁ ምርቶች በ ዓይነ ትና በ የ ምድባ ቸዉ ተለይቶመ ቶመመዝገ ብይኖርበ ታል፤

2) ወጭ ሆነ ዉበ አገ ልግሎት ላይ ያሉ ቋሚ ንብረቶች መለያ ቁጥር(P (PIN IN)) ያልተሰጣቸዉ ከሆነ መለያ ቁጥርመ ርመሰጠት ይገ ባ ል፡ ፡

 

3) በእየለቱ በተቆጠረዉ ላይ እናዕቃዉ ተቆጥሮ እንዳበቃ በተዘጋጀዉ ቅጽ ላይ ቆጠሪዎች እና አስቆጣሪዉ ይፈራረሙ በ ታል፤

4) የቆጠራዉ ዉጤት ዉጤ ት የ ተሞላበ ት ቅጽ የ ንብረ ት መዝገ ብ ከሚ ያመለክተዉ ከወጪ ቀሪ ጋር ተመሣ መሣክሮ የ ብልጫ ወይም የ ጉድለትሪፖርትለዋናስራአስኪያጅ ይቀርባ ል፡ ፡

31. የ ቆጠራ ራዉ ዉጤትሪፖርትዝግ ጅት

1) የቆጠራ ዉጤት ሪፖርት በቆጠራ ቡድንሰብሳቢዉ ተዘጋጅቶ በጋራ ስምምነ ት ላይ ከተደረሰ በ ኃላ በ ፊርማ ተረጋግጦ ለሚ መለከተዉ ኃላፊይቀርባ ል፡ ፡

2) የቆጠራዉ ሪፖርት ንብረቶች የሚ ገኙበትንሁ ን ሁኔ ታ ማመላከት አለበ ት ማለትም አገ ልግሎት የ ሚ ሠጡ፤ ተጠግነ ዉ አገ ልግሎትየ ሚ ሰጡ ወይም አገ ልግሎትየ ማይሰ ጡበ ሚ ልሊለዩይገ ባ ል፤

3)

የ ቆጠራዉ ሪፖርት የ ማሻሻያ ሃ ሣቦ ችን፤ በ ቆጠራዉ በ ተገ ኘዉ ዉጤት መሠረት የ ዲሲፕሊን እርምጃሊወሰድባ ቸዉ የ ሚገ ቡጉዳዮች ካሉ ማመላከትአለበ ት፡ ፡

4)

ኬሚካ ሚ ካል፤ መደሃ ኒ ትናየ ናየ መሳሰሉ ንብረቶችን ችንበ ተመለ መለከተ የ መጠቀሚያ ሚያጊዜያቸዉን ዉን የ ሚ ለይ ወይም የ ሚ ያመላክትመሆንይ ንይኖርበ ታል፡ ፡

5)

እንደ አስፈላጊነ ቱም በ ቆጠራዉ ወቅት የ ተስተዋሉ ለንብረት አስተዳደሩ ዉጤታማነ ማነ ት  የ ሚ ረዱ ሌሎች የ ማጠቃለያ አስተያየ ቶችን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡ ፡

6) በንብረትቆጣራወ ራ ወቅትየ ቆጠራኮ ራ ኮሚ ቴ /ቡድን/ መወገ ድስላለበ ትንብረትበ ሪፖርቱ ዉስጥ በ ማካተትየ ትየ ዉሳኔሀሳብማቅረብይኖርበ ታል፡ ፡

7) ሪፖርት የቀረበለት አካል በሪፖርቱ ጭ ብጦች ጦች መሰረት አስፈላጊዉንማስተካ ከያና እርምጃ መዉሰድአለበ ት፡ ፡

32.. በ ተለዩንብረቶች ላይኦዲትናቁጥጥርስለማድረግ

1) የፋብሪካዉ የዉስጥ ኦዲተርየ ርየ ተለየባ ህሪያላቸዉን ዉንዕ ቃዎች ማለትም ለሕዝብ ጤናአደገ ኛ የ ሆኑ  ወይም ጉዳት የ ሚ ያስከትሉ የ ጦር መሳሪያዎች፤ ኬሚ ካሎችን እንዲሁም ከፍተኛ ዋጋ ያላቸዉ  ዕ ቃዎችንእ ንእናፈጣንእ ንእንቅስቃሴበ ሴበ ሚ ታይባ ቸዉ ንብረቶች ከሌሎች ሎች ንብረቶች በ ተለየ ሁኔ ታ በ3 ወርአ ርአንድጊዜቆ ዜቆጠራ ጠራ፤ቁጥጥርናክትትልማ ልማድረግአለበ ት፡ ፡

2) የፋብሪካዉ ንብረት አስተዳደርበትክክልበመመሪያዉ መሰረት እየተፈፀመ ስለመሆኑበ ኑበ ዉስጥ በ ኦዲተርበ ር በ አመትአንድጊዜእ ዜእያንዳንዱ እቃግ/ቤትኦ ትኦዲትተደርጎሊረጋገ ጥይገ ባ ል፡ ፡

3) ፋብሪካዉ አቅርቦትናሎ ናሎጂስቲክስመምሪያኃላፊአፈፃ ፀሙ ንየ መከታተልኃ ልኃላፊነ ትአለበ ት፡ ፡

 

4) አሳማኝባልሆነምክ ምክንያት የ ጎ ደለንብረትሲኖርየ ርየ ጉድለት መጠኑእናምክንያትም ካለበ ዝርዝር ለሚ መለከታቸዉ ኃላፊዎች ቀርቦዉሳኔእንዲያገ ኝሪፖርትመደረግአለበ ት፡ ፡

33. የ ንብረትጥገ ናእናአመዘ ጋገ ብ

1) ጥገናዉ የፋብሪካዉ ዋናስ ናስራ አስኪያጅ ወይም በ ሚ መለከታቸዉ አካላት ንብረቱ ኢኮኖሚ ያዊና ዉጤታማ በ ሆነመን መንገ ድአገ ልግሎትእንዲሰጥ ለማድረግበ ተዘ ረጋዉ የ እንክብካቤናጥ ናጥገ ናስርዓት

 

መሰረት ይከና ወናል፡ ፡

2) ጥገ ናዉ ወጭ ከመቀነ ስ አንፃ ርበ ቅድሚያ ሚያ የ ዉስጥ ባ ለሙ ያዎችን በ መጠቀም የ ሚ ከናወን ይሆናል፡ ፡

3) ጥገናዉ ከአቅም በላይሲሆንብ ንብቻ የ ዉጭ ድርጅቶችን ችንበ ጫ ረታ በ ማወዳደር፤ አሸናፊ በ መለየ ትና ዉል በ መያዝየ ሚ ፈጸም ይሆና ል፡ ፡

4) ከፍተኛየ ኛየ ጥገ ናወጪ በ ቋሚ ንብረትሂሳብስለመመዝገ ብ፤ ሀ/ ተሸከርካሪዎችን ወይም ማሽነ ሪዎችን አንድ ጊዜ ለማስጠገ ን ወይም እድሳ ት ለማድረ ግ የ ወጣዉ ሙ ሉ ወጪ የ ንብረቱንአገ ልግሎትዘ መንሊያራዝም ይችላልተብሎ ሲታመንበ ትና   ለማስጠገ ን ወይም እድሳት ለማድረግ የ ወጣዉ ወጪ ም ከማሽነ ሪዉ/ከተሸከረካሪዉ የ ግዥ ዋጋዉ ከ25% በ ላይ ከሆነ በ ቋሚ

ንብረት

ከተመዘ መዘ ገ በ ዉ የ ንብረቱሂሳብላይታክሎ መመዝገ ብአለበ ት፡ ፡ ለ/ የ ሌሎች ሎች ቋሚ ንብረቶችንአ ንአንድጊዜለማስጠገ ንወይም እድሳ ትለማድረ ግየ ወጣዉ ሙ ሉ  ወጪ የ ንብረቱንየ አገ ልግሎት ዘ መንሊያራዝም ይችላል ተብሎ ሲታመን መንበ ትና ለማስጠገ ን ወይም እድሳትለማድረ ግየ ወጣዉ ወጪ ከእቃዉ ግዥ ዋጋዉ ከ40% በ ላይ

 በቋሚ ንብረትከተመዘ ከሆነ መዘ ገ በ ዉየ ንብረቱሂሳብላይታክሎ መመዝገ ብአለበ ት፡ ፡   34. ከአቅም በላይበሆነምክ ምክንያትየ ጠፋወይም የ ወደመ ንብረትንስለመሠረዝ

1) ለፋብሪካዉ ስራ አገልግሎት ወጭ ተደርጎየተወሰደንብረት ከአቅም በላይበሆነምክ ምክንያት መጥፋቱ  መበ ላሸቱ ወይም መዉደሙ እንደታወቀ የ ንብረቱ ተጠቃሚ በ መጀመሪያ ለፋብሪካዉ በ ፅ ሁፍማሳወቅአለበ ት፡ ፡

 

2) የጠፋዉ ወይም የወደመዉ ንብረት ከተጋልጋዩአቅም በላይበሆነምክ ምክንያት የ ጠፋ፤ የ ወደመ ስለመሆኑየ ኑ  የ ሚገ ልጽ ማስረጃ ከፖሊስ ሊስ ሲቀርብናበ ናበ ዋናስራ አስኪያጁ ሲወሰንከመዝገ ብ ይሰ ረዛ ል፡ ፡

3) ንብረቱ በትክክልየጠፋበት ሠራተኛ በስራ ላይ መጉላላትንእ ንእንዳይፈጥርከ ርከማሰብ አከኳያ በ ተቋሙ  በ ኃላፊዎችተ ች ተረጋግጦ ሲፈቀድለትየ ጠፋዉን ዉ ንብረትበ ድጋሚ ሊሰጠዉ ይችላል፡ ፡

35. የ ጠፋንብረትንስ ንስለመተካት

1. ኃላፊዎች ከመደበኛ የስራ ሰዓት ዉጭ ከቢሮዉ ዉጭ ሆነ ዉየ ፋብሪካዉንስራ የ ሚ ሰሩባ ቸዉ ሞባ ይል፤ ፍላሽ እናCDMA ከአቅም በ ላይበ ሆነምክ ምክንያትቢጠፋ ጠፋባ ቸዉ እንዲተኩአ ኩአይደረግም፡ ፡

2. ሠራተኞች ችየ የ ሚ ጠቀሙ ባ ቸዉን ዉንንብረቶችጥ ች ጥንቃቄወ ቄወይም እንከብካቤባ ለማድረጋቸዉ ምክንያት የ ተረ ከቡት  ንብረት መጥፋቱ ወይም መዉደሙ ከተረ ጋገ ጠና እንዲተካዉ ካ ዉሳኔላይ ከተደረሰ የ እቃዉን ዉን  የ አግልግሎት ዘ መንና እቃዉ በ ጠፋበ ት ወቅት የ ነ በ ረዉን የ ገ በ ያ ዋጋግ ጋ ግምት ዉስጥ በ ማስገ ባ ት  ከዚህ በ ታች በ ተመለ መለከተዉ ሰንጠረዥ የ ቅናሽ መቶኛ ስሌት መሰረት ገ ንዘ ቡን እን ዲከፍሉይ ሉ ይደረጋል፡ ፡

ተ. ቁ

የ ንብረቱ አገ ልግሎትዘ መን

ከወቅቱ   የ ገ በ ያ ዋጋ የ ሚ ደረግ ቅናሽ%

1

እስከ1 ዓመትያገ ለገ ለንብረት

ከገ በ ያ ዋጋዉ 0.0%

2

ከ 1 ዓመትበ ላይእስከ2 ያ ገ ለ ገ ለ

ከገ በ ያ ዋጋዉ 10%

3

ከ2 ዓመትበ ላይእስከ4 ያ ገ ለ ገ ለ

ከገ በ ያ ዋጋዉ 20%

4

ከ4 ዓመትበ ላይእስከ6 ያ ገ ለ ገ ለ

ከገ በ ያ ዋጋዉ 30%

5

ከ6 ዓመትበ ላይእስከ8 ያ ገ ለ ገ ለ

ከገ በ ያ ዋጋዉ 40%

6

ከ8 ዓመትበ ላይእስከ10 ያ ገ ለ ገ ለ

ከገ በ ያ ዋጋዉ 60%

7

ከ10 ዓመትበ ላይእስከ12 ያ ገ ለ ገ ለ

ከገ በ ያ ዋጋዉ 70%

8

ከ12 ዓመትበ ላይእስከ14 ያ ገ ለ ገ ለ

ከገ በ ያ ዋጋዉ 80%

 

9

ከ14 ዓመትበ ላይእስከ16 ያ ገ ለ ገ ለ

ከገ በ ያ ዋጋዉ 90%

10

ከ16 ዓመትበ ላይ ያገ ለገ ለንብረት

ከገ በ ያ ዋጋዉ 95%

3. ይህየ ህየ ማስከፈያስ ያስሌት ከባ ለሞተርተ ርተሸከርካሪእናከጦርመሳሪያበ ስተቀርበ ርበ ሌሎች ሎች ንብረቶች ላይ ተፈፃ ሚ ይሆናል፡ ፡

4.   የ ጠፋዉ/የ ወደመዉ ንብረትየ መተኪያዋ ያዋጋግምትበ ተቀመጠዉ ስሌትመ ትመሰረትየ ተሰላስለመሆኑ ከመተካቱ በ ፊትበ አቅርቦ ትናሎ ናሎጅስቲክስኃላፊከፀደቀበ ኃላተግባ ራዊይሆናል፡ ፡

5.   የ ጠፋዉ/የ ወደመ ንብረት ተሸከርካሪ ወይም የ ጦር መሳሪያ ከሆነከ ነከመጥፋቱ በ ፊት በ ዕ ለቱ ለፖሊስ፤ ለትራንስፖርት ቢሮ፤ ለሚ ሊሻናደኅንነ ትጽ/ቤቶች ሪፖርትመደረግይኖርበ ታል፡ ፡

6. በተደጋጋሚ የመጥፋት ሪፖርት ለሚ ቀርብባቸዉ የቢሮ መጠቀሚያ ሚያ ቁሳቁሶችናመ ና መሳሪያዎች ከላይ  የ ተቀመጠዉ የ ማስከፊያ ስሌት ቢኖርም፤በ ጣም ዉድ የ ሆኑቋ ኑ ቋሚ ዕ ቃዎችን፤ በ ቀላሉ የ ማይገ ኙ ወይም ሊተኩየ ኩየ ማይችሉዕ ሉዕ ቃዎችንጠፋ ጠፋብኝበ ኝበ ማለትለመተካ ትየ ሚ ደረግአዝማሚ ማሚ ያ ሊኖር  ስለሚ ችልየ ልየ ዚህዓይነ ት ክስተት መፈፀ ሙ ንድርጅቱ ካመነ በ ት ከላይ አንቀጽ 35 ተራ ቁጥር1 ከተጠቀሰዉ የ ማስከፊያሠ ያሠንጠረዥ በ ተለየእንደልዩዕ ቃዉ ባ ህሪየ ጠፋዉን ዉንንብረት ከእጥፍ በ ላይበ ሆነዋጋወ ጋወስኖእንዲከፈልማድረግይችላል፡ ፡  

ክፍል አራት

የ ንብረት መድን ንዋ ዋስትና 36. ኢንሹራንስየ ሚገ ባ ለቸዉ የ ፋብሪካዉ ንብረቶች

1. የፋብሪካዉ ማሽነሪዎች፤ ተሸከርካሪዎች፤ ምርትናየ ናየ ምርትግብዓት/ኬሚ ካል/ እናአን ዳስፈላጊነ ቱ ሌላ ንብረትም እየ ታየኢን ኢንሹራንስይገ ባ ላቸዋል፡ ፡

2. የንብረትዋስትናበ ናበ ተገ ባ በ ትንብረትላይጉዳትከደረሰበ እለቱወይም በ24 ሰዓትዉስጥለመድን ድርጅት ሪፖርትይደረ ጋል፡ ፡

3. ተሸከርካሪዉ በግጭ ት ምክንያት ከተጎዳ፤ የ ትራፊክ ህግን በ ማክበ ርበ አቅራቢያ ለሚ ገ ኘዉ ትራፊክ ትሪፖርትመደረግይኖርበ ታል፡ ፡   ፖሊስጽ/ቤትሪ

 

4. ዋስትናየ ናየ ሰጠንየ መድንድ ንድርጅቱም ለወደመዉ/ለተጎ ዳዉ ንብረት በ ተገ ባ ዉ ዉል መሰረት ካሳ እን ዲከፈል ይደረጋል፡ ፡

ክፍል አምስት የ ንብረት ገ ቢናወ ናወጭ ደረሰኞችን ችንመጠቀም የ ማያስፈልግባ ቸዉ ሁኔ ታዎች

37.በንብረት 37. በንብረት ገቢ ደረሰኝ ገቢ ማድረግ ሳያስፈልግ ሂሳብ ስለማወራረድ ስለሚቻልበት ሁኔታ፤

1. ግዥዉ በመስክ ተፈፅሞ ወዲያዉኑ ጥቅም ላይ በመዋሉ ምክንያት ዕቃዉን ወይንም አገ ልግሎቱንበ ን  በ አካልአይቶገ ቶገ ቢ ማድረግየ ማይቻልባ ቸዉ ነ ዳጅናቅባ ት፤ የ ጎ ማ ጥገ ናአገ ልግሎት ግዥ   ገ ንዘ ቡንወ ንወጭ አድርጎግዥዉንበ ፈጸመዉ ሠራተኛወ ኛወይም ኃላፊ አማካኝነ ትበ ፋብሪካዉ ስም   በ ሚ ሰጡ እና በ መስክ ግዥዉን በ ፈጸመዉ አካል ተረጋግጦ በ ሚ ቀርብ ደረሰኝ ሂሳቡ መወራረድ ይችላል፡ ፡

2. የነ ዳጅ ግዥዉ የ ተፈጸመዉ በ ፋብሪካዉ አደራሽ ሆኖወ ኖወዲያኑጥቅም ላይ በ መዋሉ ምክንያት ገ ቢናወ ና  ወጭ ማድረግሳያስፈልግ በ ጠቅላ ላአገ ልግሎት በ ኩልእ ል እየ ተረጋገ ጠ ግዥዉንበ ፈጸመዉ አካል በ ኩልደ ልደረሰኝሲቀርብየ ሚ ወራረድይሆናል፡ ፡

ክፍል ስድስት የ ተሸከርካሪዎች እናሌሎች ሎች እቃዎች ስምሪትናጥገ ና

38. ፋብሪከዉ የማሽነሪዎች እና ተሸከርካሪ ጥገናና   ስምሪት

1. ¾Ti’]‹ ¾e^ eU]ƒ *ý *ý_i” _i” /¡ƒƒM /¡ƒƒM ee^^ ¾T> ¾T>Ÿ“¨’¨< Ÿ“¨’¨< uU`ƒ¡õM GLò à ÃJ“M:: J“M:: ናጥገ ና ክፍል 2. ¾i ¾i’]‹ ’]‹”“ ”“ SKª SKª¨Ý‹ ¨Ý‹ ØÑ ØÑ““ lØØ lØØ`“ `“ ¾¡ƒ ¾¡ƒƒM ƒM Y^ ¾T> ¾T>Ÿ“ Ÿ“¨’¨ ¨’¨< < ¾Ti’]‹ ¾Ti’]‹ እንክብካቤናጥ ሀላፊ ይሆናል፡ ፡ 3.

3. የተሸከርካሪዎችና ችናየ ቢሮመ ሮ መገ ልገ ያፈርፈኒቸሮች የ ስራ ስምሪት፤ጥገ ናቁጥጥርናየ ክትትልሥ ልሥራ የ ሚ ከናወነ ው የ ሰው ሀይልናጠቅላላአገ ልግሎትየ ስራሂደትይሆናል፡ ፡

39. የ ኤሌክትሮኒክስዕ ቃዎች አጠቃቀምና ምናጥገ ና፤

1. የቴክኖሎጅ ውጤት የሆኑ የስራ መገልገያ መሳሪያዎች የብልሽት ጥገ ናቸው ከፍተኛ ዕ ውቀትና  ክህሎት ባ ላቸው ባ ለሙ ያዎች በ መታገ ዝየ ሚ ፈፀ ሙ በ መሆና ቸው በ ስራ ላይ እንዳሉ  ብልሽት ሲከሰት ጥገ ናው የ ሚ ከተሉትንሂደቶች መሰረት በ ማድረ ግ መፈፀ ም አ ለበ ት፡ ፡ ሀ/ የ ጥገ ናጥያቄከተጠቃሚዎ ሚ ዎችበ ችበ ፎርማትተሞል ሞልቶእንዲቀርብማድረግ፤

 

ለ/ የ ጥገ ናበ ጀትመ ትመኖሩንበ ማረጋገ ጥ፤ ሐ/ የ ኢንፎርሽንቴ ንቴክኖሎጅ (IT) ባ ለሙ ያዊች በ መ/ቤቱ ካሉ በ ቅድሚያ ሚያ በ እነ ሱ አቅም የ ሚ ጠገ ኑ ብልሽቶችን ችንእንዲጠገ ኑማድረግ፤ መ/ በ ውስጥ ባ ለሙ ያዎች ሊጠገ ጠገ ን

የ ማይችል ብልሽት የ ብልሽቱ ትክ ክለኛነ ት

በ ባ ለሙ ያዎች  ከተረ ጋገ ጠበ ኋላብቃትናልምድ ካላቸው የ ውጭ የ ጥገ ናተቋማት ወይም ባ ለሙ ያዎች ጥገ ናውንማካሄ ድ፤ይህም በ አገ ልግሎትግዥ አግባ ብየ ሚ ፈፀም ይሆናል፡ ፡ ረ/ ጠገ ናው በ ውሉ መሰረት በ ጥራትመ ት መጠገ ኑበ ባ ለሙ ያው ተረ ጋገ ግጦ ክፍያበ መፈፀ ም ንብረቱንመ ን መረከብ፤

40. የ ተሸከርካሪዎች አጠቃቀምና ምናእቃየ መጫ ንናየ ማራገ ፍሥራ የ ንብረቱን  ደህንነ ት ከመጠበቅ አኳያ፤ ማንኛውም ሰራተኛ በ እጅ፤ በ እጅ በ ሚገ ፉ ጋሪዎችን ችን  ወይም ባ ለሞተርተ ርተሸከርካሪዎችን ችንበ መጠቀም ከቦ ታቦ ታ ንብረት ሲያንቀሳ ቅስ ከዚህበ ህ በ ታች የ ተዘረዘ ሩትንጥንቃቄዎች ማድረግይኖር በ ታል፡ ፡

1. አንድ ሰራተኛ በእገሩ ሲንቀሳቀስወ ስ ወይም ተሽከ ርካሪ ሲያንቀሳ ቅስያ ስ ያልተፈቀደውን መስመር መጠቀም የ ለበ ትም፡ ም፡ ፡

2. ተሸከርካሪውንከተወሰነ ው ወይም ከሚ ገ ባ ው ፍጥነ ትበ ላይ በ ማሽከርከር ንብረት ላይ ጉዳት ማድረስ የ ለበ ትም፡ ም፡

3. በፋብሪካው ውስጥ ፎርክሊፍቶችን፤እጅ ጋሪዎች ወይም ንብረትሊያራግፉየሚ ገቡባለሞተር ተሸከርካሪዎች  የ ሚ ጠቀሚ አሽከርካሪዎች በ ተሸከርካሪው ላይበ ተጫ ጫነ ነ ው ወይም በ ተቀመጠው ንብረት  ላይ ጉዳት እንዳያደርስበ ጥንቃቄማ ቄ ማሽከ ርከርአለባ ቸው የ ሚ መለከታቸው ክፍሎችም ክትትል ማድረግአለባ ቸው፡ ፡

4. የሚ ቀመጠው እቃ ከተፈቀለት ቦታ ውጭ መሆንየስራ እንቅስቃሴንበሚ ያውክመልኩ መሆን የ ለበትም  5. እቃ ሲነ ሳ ወይም ሲጫ ንም ሆነሲቀመጥ /ሲራገ ፍ/ እንዳይጎ ዳ መጣል ወይም መወርወር የ ለበትም

6. እቃው በቦታው ሲቀመጥ መጥሳይመሰ መሰቃቀል፤ሳ ይዘ ነ ፍናሳይጣመም መም በ አግባ ቡመደርደርአለበ ት 7. የተቀመጠ መጠው እቃእንዳይን ከባ ለልእንዳይን ሸራተትመ ት መደገ ፍወይም መታሰርአለበ ት 8. በግቢ ውስጥ ተሸከርካሪከተፈቀደው ቦታ ውጭ በመጠገንናማጠብ፤ዘይት እናጋዝ በማፍሰስ መንገ ዱን /አስ ፓልቱ/ እንዲጎ ዳመደረ ግየ ለበ ትም፡ ፡

 

ክፍልሰ ል ሰባ ት የ ንብረት አወጋገ ድሂደት

41. ንብረትየ ማጣራትተ ት ተግባ ር፤

1. የማስወገድተግባር፤የ ማጣራትተ ት ተግባ ርሳይካ ሄ ድየ ማይሰራ ተግባ ርበ መሆኑሁ ኑሁሉም ሉም የ ፋብሪካው ሰራተኛ በ ተመደ መደበ በ ትየ ስራ ክፍልየ ልየ ማያስፈልገ ውንእየ ለየበ ተዘ ጋጀው ቅፅላይበ ማስፈርለ ርለስራ ክፍሉሃ ሉ ሃ ላፊማሳወቅይኖርበ ታል፡ ፡

2. ሂደቶች በይዞቴቸው ስር ያለውን ንብረት እንዲወገድ ለምን እንዳስፈለገለይተው የማወቅ ሃ ላፊነ ት አለባ ቸው፡ ፡

3. የንብረቱህጋዊባለቤትማ ትማንእንደሆነመለ መለየ ት፤ ኑኬሚካ ሚካሎች /የ ጨ ረርጉዳት/ የ ሚ ያስከትሉሆ ሉ ሆነ ው ሲገ ኙበ ማጣራት ተግባ ር 4. ለጤናአደገኛየሁኑኬ ላይ አስፈላጊውን ውንእገ ዛከሚ መለከተው አካልትብብርመጠየ ቅ፤

5. የማያስፈልጉንብረቶችከ ች ከዚህበ ህበ ታች የ ተመለ መለከቱትንሊያካትቱይ ቱይችላሉ በ ምድብ  ሀምርት፤የ ምርትግብዓትናስክራፕ

1. በዝርዝርያ ርያልተያዙናለረዥም ጊዜአ ዜአገ ልግሎትያልሰጡ  2. ከሚ ፈለገው በላይየተመረ መረተው ምርት 3. በምርትሂከትመካከልከሚ ፈለገው በላይያለክምችት 4. እንከን/ጉድለት/ ያለበትምርት በ ምድብለ ብ ለማሽነ ሪዎች፤ ች፤ተሸከርካሪዎች እናመለዋወጫዎ ጫ ዎች፤ ች፤የ ላቦ ላቶሪመ ሪመሳሪያዎች

1. በእርጅናምክንያትአገልግሎትየማይሰጥ 2. በአገ ጣጠም /በ አጠቃቀም/ ጉድለትምክንያትአገ ልግሎትየ ማይሰጥ 3. በተጠየ ጠየ ቀው መስፈርትመሰረትባ ለመገ ዘ ቱ 4. ከሚ ፈልገው በላይወጭ በመደረጉምክንሰያትየፈጠረ ጠረክምችት በ ምድብሐ ብ ሐ የ ጽህፈትመ ትመሳሪያዎች፤ ች፤የ ፅ ዳትቁሳቁሶች መድሃ ኒ ቶች ፈርኒ ቸሮች

 

1. በቆይታም ታምክንያትጊዜአ ዜአልፎበትአገ ልግሎትየ ማይሰጥ 2. በተጠየ ጠየ ቀው መስፈርትባ ለመገ ዛ ቱ ምድብ መ/ጥቅም የ ማይሰጡ ልዩልዩሰነ ዶች/ዶክመንቶች/፤ ንብረትማስወገ ድሂደት 42.. የ ሀ/ ቋሚና ሚ ናአላቂንብረቶች አወጋገ ድ እያንዳንዱ  የ ስራ ክፍልሃ ልሃ ላፊ ለክፍሉስ ሉ ስራ የ ማያስፈልጉየ ንብረቶች ችን ንከክፍሉሰ ሉ ሰራተኞች ጋር በ ማየ ት፤ -

1. ከሚ ፈልገዉ መጠንበ ንበ ላይ/ትርፍ የ ሆነቋሚ ንብረትወደን ደንብረትክፍልእንዲመለስማድረግ፤ 2. ከሚ ፈልገዉ መጠንበላይየሆነአላቂንብረት ከሆነየ እቃ ማስተላለፊያፎ ያፎርም በ መጠቀም ወደ ሌሎች ሎች የ ስራክፍሎች እንዲተላለፍማድረግ፤ ዉ ለክፍሉ ስራየ ሚ ዉሉ ከሆነተጠግነ ዉበ ስራላይእንዲዉሉ ማድረግ፤ 3. ተጠግነ 4. በዚህአ ህ አንቀጽከ ጽከሀእስከሐ ከተጠቀሱትዉ ትዉጭ ከሆነቀይካ ይካርድእንዲለጠፍበ ትበ ማድረግበ ክፍሉ ባ ለዉ  ጊዚያዊ ቦ ታ እንዲቆይ ማድረ ግና ለአቅረቦ ትና ሎጆስቲክስ መምሪያ ክፍል በ ውቅቱ በ ፅ ሁፍ ማሳወቅአ ቅአለበ ት

5. ሎጆስቲክስና አቅርቦትመምሪያቀይካ ይካርድየ ተደረገ በ ትልዩልዩንብረትከየ ስራ ክፍሉሲ ሉ ሲደርሰው ወደቀ ደ  ቀይካርድ ማእከላዊ ቦ ታ ከመጓጓዘ ቸው በ ፊትወ ት ወስደው መጠቀም የ ሚ ፈልጉሌሎች የ ስራ ክፍሎች የ እቃውን ውንንዝርዝርበውጭ ማስታወቂያያ ያያስታውቃ ውቃል

 

ንወስዶ መጠቀም የ ሚ ፈልግአካልጥያቄሲያቀርብ የ ተፈለገ ው እቃ የ መደበ ኛንንብረት 6. ንብረቱንወ ገ ቢናወ ና ወጭ ስርአትበ ተከተለመ ለመንገ ድማስተናገ ድይኖርበ ታል

7. የአቅርቦትናሎ ና ሎጀስቲክስቀይካ ይካርድየ ተደረገ በ ትልዩልዩንብረትከየ ስራ ሂደቱሲደርሰውናወስዶ መጠቀም   የ ሚ ፈልግ የ ውስጥ ሠራተኛ አለመኖሩ ሲረጋገ ጥ ወደ ማእከላዊ ቀይ ካርድ ቦ ታ በ መጓጓዝ እንደከማችናእንዲወገ ድያደርጋል

43. የ ምርትግብአትምርትናተረፈምር ምርትአወጋገ ድሂደት

1. በተለያዩምክንያቶች ከሚ ፈለገው በላይየተመረ መረተ የ ምርት ክምችት ሲኖርምርቱንለ ንለሚ ፈልጉ ለሌሎች  ደንበ ኞች ቅድሚ ያ የ ተመረተውንቅድሚ ያ /fe /ferst rst in ferst out/ /FIFO/ /FIFO/ በሚ ለው ንብረት   ›ÖnkU S`I Sc[ƒ ¾ ሽያጭ ናየ ገ በ ያጥናትየ ስራሂደትመሽጥይ ጥ ይኖርበ ታል

 

2. በአንቀጽ 43 በተራቁ ራ ቁጥር1 ላይየ ተጠቀሰው እንደጠበ ቀሆኖለ ኖለ6 ተከ ታታይ ታይወራትያ ት ያህልየ ቆየ የ ምርት  ክምችት ሲፈጥርሽ ር ሽያጭ ናየ ገ በ ያ ጥናት የ ስራ ሂደት በ አይነ ትበ መለየ ትበ መዘ ርዘ ር ለአቅርቦ ትናሎ ና ሎጆስትክስመምሪያማሳወቅይ ቅይኖረርበ ታል

3. የአቅርቦትናሎ ናሎጀስቲክመ ክመምሪያበ አንቀጽ 42 ተራቁጥር7 መሰረትየ ተከማቸውን ውንንብረትበ ዋባ ስራ አስኪያጅ በ ማስወሰንናአዋጭ የ ሆነ ውንየ ሽያጭ ዘ ዴበ መጠቀም እንዲወገ ድያደርጋል፤

4. በተለየ ምክንያት ጉድለት ምርት ሲኖር የጥራት ቁጥጥርና ደህንነ ትየ ስራ ሂደት በ አይነ ት በ መለየ ት በ ዝርዝርለ ርለምርትሂደትያሳውቃል፤

5. የምርትየስራ ሂደትም ጉድለቱእንዲስተካከል/ተመል መልሶ/ ጥቅም ላይእንዲውልያደርጋል፡ ፡ከዚህ ውጭ  የ ሆንስ ንስክራፕሲ ፕሲኖርበ ዝርዝርለ ርለአቅርቦ ትናሎጀስቲክ ስመምሪያያሳውቃል

6. በተለያየምክንያት ጉድለት ያለበት የምርት ግብአት ሲኖርየ ርየ ጥራት ቁጥጥርናደህንነ ትየ ስራ ሂደት በ ዝርዝርለ ርለአቅርቦ ትናሎጀስቲክስመምሪያያሳውቃል

7. በተለያየምክ ምክንያትእንደኬሚካ ሚ ካል፤ራበ ር፤ሲልእ ልእናያለየ ምርትግብአትክምችትሲኖርበ ርበ ቀጥታ ለዋናስ ና ስራአስኪያጅ ቀርቦውሳኔእን ዲያደርግይደረጋል፡ ፡ ይካርድየ ተደረገ ባ ቸውን ው ንንብረቶች ማሰባ ሰብ 44. እንዲወገዱ ቀይካ

1. ከየትኛውም የስራ ክፍል የማይፈለግ ንብረት በዝርዝር ለአቅርቦትና ሎጀስቲክስ መምሪያ ሲደርሰው ወደተ ደተመረ መረጠው ቀይካ ይካርድማዕ ከላዊቦ ታ አጓጉዞእንዲከማችናእንዲጠበ ቅያደርጋል

2. በማዕከላዊ ቀይ ካርድ ቦታ ላይ የተከማቸው ወይም ንብረት በወቅቱ እንዲወገድ አቅርቦትና ሎጀስቲክስ  መምሪያ ቅጹ በ ሚ ጠይቀው ዝርዝር መሰረት ሞልቶ የ ውሳኔአስተያየ ት ወይም ፕሮፖዛ ፖዛ ል ለዋናስራአስኪያጅ ያቀርባ ል

3. አቅርቦትናሎ ና ሎጀስቲክ ስ መምሪያ ውሳኔ ሲደርሰው በ ውሳኔ ው መሰረት የ ተለያዩ የ ማስወገ ጃ ዘ ዴዎችን ችን በ መጠቀም የ ሚ ያስወግድይሆናል፤ ይካርድየ ተደረገ ባ ቸው ንብረቶች ማስወገ ጃዘ ዴዎች 45. ቀይካ የ ሚ ወገ ዱ  ንብረቶች የ ሚ ከተሉትንአራትአ ት አማራጭ ዘ ዴዎች በ ቅደም ተከ ተልተ ልተግ ባ ራዊ በ ማድረግ ማስወገ ድይገ ባ ቸዋል

1. የንብረቱን ጠቃሚ አካላት ፈትቶ በመለዋወጫነ ት ጥቅም ላይ በ ማዋል ወይም በ መሸጥ ማስወገ ድ.፣

2. ንብረቱባለበትሁኔታ በህዝብጨ ብጨ ረታ ወይም በ ሀራጅበ ጅበ መሸጥማስወገ ድ 3. ለሌሎች ሎች ተቋማትበ ማዛ ወርወይም በ ማስተላለፍማስወገ ድ 4. በመጨ ረሻም ከላይበተገ ለጹት በ ሶስቱ በ ማስወገ ጃዘ ዴዎች ተሞክ ሞክሮ ሊወገ ድ ያልቻለናምንም ጠቀሜታ ሜታ የ ሌለውንንብረትበ ውዳቂነ ት/በ መቅበር/ /በ ማቃጠል/ መወገ ድአለበ ት፣

 

5. በልዩሁኔታ ከተለየበስተቀርበመጋዘንወይም በግቢ ውስጥ ወይም በማእከላዊ ቀይ ይካ ካርድ ቦ ታ ያለ ጥቅም የ ማይሰ ጥንብረትከአንድየ በ ጀትአ ትአመትበ ላይሳይወገ ድመቆየ ትየ ለበ ትም፣ ም፣

46. ንብረትንፈታቶ በመለዋወጫነ ጫነ ትጥቅም ላይማዋልወይም መሸጥ

1. የአንድንንብረት አካላት በባለሙ ያድጋፍፈትቶ በመለዋወጫ እቃነ ት መጠቀም ወይም መሸጥ የ ሚ ቻለው ንብረቱንባለበ ትሁኔ ታ መሸጥየ ማይቻልሲ ልሲሆንወ ንወይም ባ ለበ ትሁኔ ታ ከመሸጥይልቅ ፈትቶ መጠቀም ወይም መሸጥየ በ ለጠ ጥቅም የ ሚ ያስገ ኝመሆኑሲታመ መን ንበ ትብቻነ ቻነ ው፣

2. በመለዋወጫነ ጫነ ት ጥቅም ላይ እንዲውሉ ውሉ ወይም እንዲሸጡ ከተወሰነ ባ ቸው መሳሪያዎች ላይ ጠቃሚ   አካሎችንእንዲፈታ በ ማድረግአግባ ብባ ለው የ ንብረት አስተዳደርአሰራርመ ርመሰረት ገ ቢ እንዲሆኑና ጥቅም ላይእንዲውሉ ወይም በ ጨ ረታ እንዲሸጡ ማድረግይገ ባ ል፡ ፡

3. ተፈትተው እንዲሸጡ የተወሰመባቸው መለዋወጫዎ ጫዎች የ ጨ ረታ መነ ሻዋጋ፣የ መለዋወጫው ጫውን አይነ ት የ ገ በ ያውንሁኔ ታባሌሎች ሎች መረጃዎችን ችንመሰረትበ ማድረግሊሸጥይችላል፡ ፡

47. ንብረትብበ ብበ ሽያጭ የ ማስወገ ድኃላፊነ ትናሂ ናሂደት

1. ቀይካ ይካርድ የ ተለጠፈባቸውን ውንንብረቶች ውሳኔሲያገ ኙየ ማስወገ ድ ተግባ ርናሃ ላፊነ ትየ ግዥና ንብረት አስተዳደርስራሂደትይ ትይሆናል፡ ፡

2. ከላይ በተራ ቁጥር1 ላይ የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖተ ኖ ተግባ ሩከግዥናንብረት አስተዳደር ስራ  ሂደት አቅም በ ላይየ ሚ ሆንከ ንከሆነወይም አስተያየ ት ለማቅረብ የ ቴክኒ ክእገ ዛ ንየ ሚ ጠይቅ ከሆነ ፣  እንዳስፈላጊነ ቱ ድጋፍ የ ሚ ያደርግ ኮሚ ቴ በ ምክትል ስራ አስኪያጅ (ድጋፍ ሰጭ ) አማካይነ ት ሊቋቋም ይችላል፡ ፡

3. ግዥናን/አስተዳደርየስራ ሂደት የሚ ወገዱ ንብረቶች ዝርዝር፣የማስወገጃ ዘዴናመ ናመነ ሻ ዋጋ ለይቶየ ቶ የ ውሳኔሀሳብለዋናስራአስ ኪያጅ ማቅረብይኖርበ ታል፡ ፡

4. ለሽያጩ ስራቢያንስሶስትአባላትያሉትየ ትየ ሽያጭ ኮሚ ቴይዋቀራል፡ ፡ ል ወይም በ ቡድንበ ንበ ዋጋግ ጋግምት ስራ የ ተሳተፈ ግለሰብ የ ሽያጭ ስራ የ ተሳተፈ ግለሰብ 5. በተናጠልወ በ ሽያጭ  ስራውስጥመሳተፍየ ፍየ ለበ ትም፡ ም፡ ፡

6. የንብረት ሽያጭ ቡድኑ በፀደቀው ውሳኔ መሰረት የጨ ረታ ሰነ ድ ያዘ ጋጃል፣ማስታወቂያ ያወጣል፣   ጨ ረታ ይከፍታል፣ያጫ ርታል፣አሸናፊውን ውንበ መለየ ት ለሥራ ሂደቱ ኃላፊ አቅርቦ ያስፀድቃል፡ ፡

7. ጣውላ፣ከረጢት፣ቁ ፣ቁርጥራጭ ብረት፣ያ ፣ያገ ለገ ለዘ ይትናቅ ናቅባ ት፣ባ ፣ባ ዶበ ርሚ ል፣ያገ ለገ ለጎ ማ፣ በ ፋብሪካው   ውስጥ በ ከፍተኛ ሁኔ ታበ ፍጥነ ት ጥቅም ላይ እየ ዋሉ የ ሚ ቀየ ሩበ መሆናቸውና ውና የ ማከማቻ ቦ ታ ጥበትየ ሚ ያስከትሉስ ሉስለሆኑሌ ኑሌላው ላውሳኔሳይጠብቅበ ቅበ ጨ ረታ መሸጥአለባ ቸው፡ ው፡ ፡

48. ለሚ ወገ ድንብረትየ ሽያጭ መነ ሻዋጋመገ መገ መት

 

የ ሚ ወገ ድ  ንብረ ት የ ሽያጭ መነ ሻ ዋጋ ግምት ከሚ ከተሉት አማራጮ ች ውስጥ የ ተሸለውን አማራጭ በ መምረጥየ ዋጋግምተረመ ረመተመን መንይቻላል፡ ፡ ሀ. የ ንብረቱ አገ ልግሎት ዘ ምንየ ሚ ታወቅከ ቅከሆነበዚህመ ህመመሪያአንቀጽ 30 ንኡስአንጽ 1 የ ጠፋ  ንብረትን ለማስተካት በ ተቀመጠው ስንጠረዥ ላይ በ ተቀመጠው ስሌት /%/ መሰረት የ መነ ሻዋጋግ ጋግምትመስጠትይቻላል፡ ፡ ለ/ በ ተለያዩምክንያቶች የ ንብረቱ አገ ልግሎት ዘ መንሊታወቅ የ ማይችልከሆነን ነንብረቱ ያለበ ትንአ ን  አቋም መሰረት በ ማድረግ በ ሚ ቀጥለው ሰንጠረዥ በ ተቀመጠው ገ በ ያ ዋጋ በ ሚ ደረግ የ መቀነ ሻ/%/ ስሌትመ ትመሰረትሊፈፀም ይችላል፡ ፡

ንብረቱ ያለበ ትሁኔ ታ

ከወቅቱየ ቱ የ ገ በ ያዋጋየ ጋየ ሚ ደረግቅናሽ(%)

በ ጣም ጥሩበ ሩበ ሚባ ልደረጃ

25 %

በ ጥሩሁ ሩ ሁኔ ታ ላይያለ

50 %

ጥሩባ ሩ ባ ልሆነአቋም ላይ 75 % ሐ. የ ምርት መገ ጣጠሚያ ሚ ያ/ፊቲንግ፣መለ መለዋወጫዎ ጫዎች፣ወይም በ ትንሽ መጠንጥ ንጥሬእ ሬእቃ የ ሚ ፈልጉ ድር ጅቶችናየ ና  የ መሳሰሉትእ ት እቃዎች ሲኖሩየ እቃ ሽያጭ ዋጋተመንንበ ተመለከተ ተጨ ማሪ እሴትታ ት  ታክስንጨ ምሮ ባ ለው በ ተገ ዛ በ ት ዋጋላይ ሰላሳአምስት በ መቶ /35%/ ተጨ ምሮ ሽያጭ   ይከና ወናል፡ ፡ይህም 20% አስተዳደራዊወ ዊ ወጪ ሲሆን15% የ ንብረት ትርፍ ነ ው፡ ፡ ይህም   ሆኖ በ ዚህ ዘ ንቀጽ ሐ ከተጠቀሱት ውጪ ም ሌሎች ለድርደጅቱ የ ሚ ጠቅሙ  መገ መቻ ዘ ዴዎችንመ ንመጠቀም ይቻላል፡ ፡

49. የ ሚ ወገ ዱ ንብረቶችንበ ንበ ጨ ረታ ወይም በ ሀረጅመሸጥ

1. ለፋብሪካው የተሸለዋጋለ ጋለማግኘትሲ ትሲባልየ ሚ ወገ ዱ ንብረቶች ችበ በ ግልጨ ረታ ይሸጣሉ፡ ፡ 2. በጨ ረታ ሽያጭ በቂ ተወዳዳሪካልቀረበወይም የቀረበው ዋጋተ ጋተቀባ ይነ ት ካላገ ኘ ፋብሪካው ጨ ረታውን ውን የ መሰረዝወይም በ ድጋሚ የ ማውጣትመ ትመብትአ ትአለው፡ ፡

3. በግልጥጨ ረታ መሸጥካልተቻለየ ለየ መነ ሻዋጋበ ማስቀመጥ መጥበ ሐራጅመ ጅ መሸጥይቻላል፡ ፡ 4. ለተወዳዳሪዎችየ ችየ ሐራጅመ ጅ መሪሀራጁከ ጁከመጀመሩ መሩበ ፊትየ ትየ መነ ሻውንዋጋመ ጋመግለጽአለበ ት፡ ፡ 5. በሐራጅ እቃውን ውንመሸጥ ካልተቻለፋ ለፋብሪካው የ ተሸለ ነ ው የ ሚ ለውንማስወገ ጃዘ ዴ መርጦ ማስወገ ድ ይችላ ችላል፡ ፡

50. ንብረትብበ ብበ ውዳቂነ ትስለማስወገ ድ

 

1. ንብረትበተለያዩየ ማስወገ ጃዘ ዴዎች ለማስወገ ድተሞክ ሞክሮሊወገ ድካልቻለእንዲሁም በ ንብረት ማስወገ ድ  ሂደት የ ሚገ ኘው ገ ቢ ለማስወገ ድየ ሚ ደረገ ውን ወጪ የ ማይሸፍን ነ ው ተብሎ ሲታመን መንበ ት  ለምንም አይነ ት ጥቅም /አገ ልግሎት ሊውልየ ማይችልሲሆንን ንንብረቱ በ ውዳቂነ ት ስለሚ ታይ በ መቅበ ርወይም በ ማቃጠል ጠልእንዲወገ ድይደረጋል፡ ፡ በ ማቃጠልወ ል  ወይም በ መቅበ ርየ ሚ ወገ ድ ንብረት ከፍተኛየ ኛየ ሥነ -ምህዳርወይም የጤና ችግር የ ሚ ያስከትልሆ ልሆኖሲ ኖሲገ ኝፋብሪካው ስለአወጋገ ዱ ከሚ መለከታቸው አካላትጋር በ መመካከር ንብረቱንበ ንበ ተገ ቢው መንገ ድማስወገ ድይኖርበ ታል፡ ፡

2. ሚ ስጢርነ ታቸው እንደተጠበ ቀ መወገ ድየ ሚገ ባ ቸው ወይም የ ማጭ በ ርበ ር ስራ ሊሰራባ ቸው ይችላል  ተብለው ከሚ ገ መቱ ሰነ ዶች በ ስተቀር፣ በ መቅበ ር ወይም በ ማቃጠል እንዲወገ ዱ የ ተወሰነ ባ ቸው እንደቆሻሻ ሻወ ወረቀት፣ፌስ ፌስታል፣ፕላስቲክናየ መሳሰሉ ንብረቶች በ አካባ ቢ ብክለት ላይ  የ ሚ ያመጡትን አሉታዊ ተፅ ዕ ኖ ከግምት ውስጥ በ ማስገ ባ ት መልሰው ጥቅም ላይ ለሚ ያውሉ /ሪሳይክ ል ለሚ ያደርጉ/ ህጋዊ የ ግል ድር ጅቶች ወይም ማህበ ራት በ ነ ፃሊሰጣቸው ይችላል፡ ፡

6. በውዳቁበትእንዲወገዱ ውሳኔበተላለፈባቸው ንብረቶች ላይየፋብሪካው የበላይሀላፊ ማፀደቅ አ ለበ ት፡ ፡

51. አገ ልግሎትየ ሰጡ የ ንብረትገ ቢናወ ናወጭ ሰነ ዶችን ችንየ ማስወገ ድስርዓት

1. መዝገ ብ ቤትካ ትካለው እናከሰራተኛፋ ኛፋይልጋርከተያያዙትማ ትማስረጃዎች በ ስተቀርከአንድ አመት በ ላይ የ ቆየበግልባ ጭ ለማሳወቅየ ቅየ ተጻፉደብዳቤዎች፣ ች፣

2. ከመዝገ ብ ቤትናፕ ና ፕላን ክፍል ካለው በ ስተቀር፣ከአንድ አመት በ ላይ የ ቆዩእ ዩእቅድናየ ናየ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርቶች፣ ች፣

3. ከአስር ዐመታት በላይ የቆዩኦ ዩኦዲት የ ተደረጉ የ ሂሳብ ሰነ ዶች፣ጉ ፣ጉርድ የ ንብረት ገ ቢናወ ና ወጭ ደረሰኞች  የ ምርትመረካከቢያደ ያደረሰኞች የ ሽያጭ ማስረከቢያደ ያደረሰኞች ልዩልዩቃለጉባ ኤዎችና ችና የ ውል ሰነ ዶች፣ ች፣

4. በተለያየ ምክንያት ከፋብሪካው የተሰናበቱ ሰራተኞች ፋይል፣ የተወገዱ ማሽነ ሪዎችና ችና ተሸከ ርካሪዎች ፋይል፣የ ማይን ቀሳቀስፋ ስፋይልተ ልተብሎ በ አንድበ ተወሰነቦ ታ ሊቀመጥ መጥይችላል፡ ፡

52. የ ተወገ ዱ ንብረቶችን ችንሪፖርትማድረግ

1. ለፋብሪካው

አገ ልግሎት ባ ለመስጠታቸ ታቸው

ምክንያት የ ተወገ ዱ

ንብረቶቸ ዝርዝር ና

በ መወገ ዳቸው   ምክንያት የ ተገ ኘው ውጤት በ አግባ ቡ ተለክቶ በ ግዥናንብረት አስተዳደርበ ኩል ሪፖርት ለዋናስራአስኪያጅ ያቀርባ ል፤

2. ፋብሪካው ንብረት በሚ ሸጥበት ጊዜ ዋጋውን በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንክ በተረጋገጠ ቸክ መቀበ ል  ይችላል፤ለተቀበ ለው ገ ንዘ ብ ህጋዊ ደረሰኝ መስጠት እንዲቻልናለንብረቶች ምዝገ ባ

 

ለመስራት  የ ተወገ ዱት ንብረቶች ዝርዝርናመጠንለ ን ለፋብሪካው ፋይናንስ ስራ ሂደት መቅረብ ይኖርበታል፡ ፡

3. በንብረቱ ልዩየተፈጥሮባ ሮባ ህሪምክንያት በ ትነ ት ወይም በ ፍሳሽ ወይም በ ማሽንየ ንየ ካሊብሬሽን ,ችግር ምክንያት የጎደለው ንብረት ሪፖርት ሲቀርብ ከሚ መለከታቸው አካላት በሚ ቀርብ ማረጋገ ጫ   መሰረት ገ ዥና ንብረት አስተዳደር የ ስራ ሂደት ታይቶ ውሳኔሲሰጠው የ ጉድለት መጠኑ ከንብረትመዝገ ብእንዲቀነ ስሲደረግገ ቢናወ ናወጭ ሳይሰሩለትሊቀናነ ስይችላል፡ ፡

ክፍልስ ል ስምንት

 ልዩድንጋጌዎች ልዩ 53. መመሪያውንስለማሻሻል ይህ  የንብረትአስተዳደርመመሪያየአማራፓይፕፋብሪካስራአመራርቦ ርቦ ርድሲታመ ታመንበ ት ሊሻሻልይ ል ይችላ ችላል፡ ፡

1. የዉስጥየስራማንዋልስለማዉጣት በ ዚህ  መመሪያ የ ተደነ ገ ገ ዉ እንደተጠበቀ ሆኖ ይህን መመሪያ በ ማይቃረን አኳኋን ፋብሪካዉ  መመሪያዉንበ ተሻለሁኔ ታ ማስፈጸም ይቻለዉ ዘ ንድአስፈላጊየ ሆኑየ ኑየ አሰራር ማንዋሎች ሎች አዘ ጋጅቶሊ ቶ ሊጠቀም ይችላል፡ ፡

54.  የ ተሻሩመመሪያዎች ሀ/ የ ፋብሪካዉ የ ንብረትአስተዳደርመመሪያ----ተሸሮበ ሮበ ዚህመ ህመመሪያተተክቷል፡ ፡ ለ/ይህንመመሪያ የ ሚ ቃረኑሌሎች ህጎ ች፤ መመሪያዎችናል ናልማዳዊ አሰራሮች በ ዚህመመሪያ ተሸረዋል፡ ፡

55. መመሪያዉ የ ሚ ፀናበ ትጊዜ

 መመ ይህ መመሪያከፀደቀበ ትቀን---2010 ዓ.ም ጀምሮ ምሮየ ፀናይሆና ል የ አባ ይ ሕትመት መትናየ ወረቀትፓ ትፓኬጂንግኃ/የ ተ/የ ግ/ማህበ ር ሥራ አመራርቦርድ ባ ህር  ዳር 2010 ዓ  /ም 

56. የ ልዩ  ልዩቅፆች አጠቃቀም ምና ናስርጭ ት 1) የ ንብረት ገ ቢደረ ሰኝ(Goods Receiving Note)

 

ይህ  ደረሰኝ ንብረት ገ ቢየ ሚ ደረግበ ት ሲሆን፤ ገ ቢዉ ሲመዘ መዘ ገ ብም የ ንብረቱ ትክ ክለኛ መጠሪያ፤ መለያ

 

ቁጥር፤ ሞዴል

/ማርክ/፤

መለኪያ/ቁጥር፤ በ ሴት፤ በ ፓኬት፤ በ ኪሎ/ብዛት፤ መጠንና የ አንዱንና ጠቅላላ ዋጋዉን በ መሙ ላት ምዝገ ባ ዉንማከናወንሲሆን፤ ደረሰኙ በ አንድዋናናበ4 ኮፒየ ሚዘ ጋጅ ሆኖስ ኖስርጭ ቱም፡ ም፡ ዋናዉናየ መጀመሪ መሪያዉ ለፋይና ንስ  

1 ኛዉኮ ዉ ኮፒለአቅራቢዉ /አስረ ካቢዉ/

 

2 ኛዉ ኮፒ ለንብረትክፍልሠራተኛ

 

3 ኛዉኮ ዉ ኮፒለንብረትሪከርድኦፊሰር

 

4 ኛዉ ኮፒከጥራዙጋርቀሪይሆናል፡ ፡

ሀ/ የ ንብረትገ ቢደረሰኝምዝገ ባየ ሚ ከናወነ ዉበ ስቶክክለርክነ ዉ፡ ፡ ዕ ቃዎቹ  ገ ቢበ ሚ ሆኑበ ት ወቅት በ ንብረት አስተዳደር ኦፊሰሮች የ ኢንስፔክሽንስ ን ስራ መከናወን አለበ ት፡ ፡ ለ/ የ ንብረት ወጪ መጠየ ቂያን ያንብረቱንበ ንበ ሚ ፈልገ ዉ ክፍልየ ልየ ሚ ፈልገ ዉንዕ ቃ ትክክለኛ መጠሪያ፤  መለያ ቁጥር፤ ሞዴል/ማርክ/፤ ብዛት፤ መጠንና የ መሣሰሉትን በ መጥቀስ እቃ

/ንብረት/ ከንብረትክፍልወጭ አንዲሆንጥ ንጥያቄማቅረቢያቅ ያቅጽነ ጽነ ዉ፡ ፡ 1. ወጭ እንዲሆንየተጠየቀዉዕ ዉዕ ቃወይም ንብረትበ ደረሰኝላይበ ተሟላ ሟ ላሁኔ ታ መመዝገ ብ፤ ስ ስራ 2. ወጪ መጠየቂያዉ በጠያቂዉ ባለሙ ያናበጠያቂዉ ክፍል ሱፐርቫይዘር ወይም በንዑስስ ሂደት ኃላፊዉ (በ መምሪያኃላፊዉ) መረጋገ ጥእናመፅ ደቅአ ቅአለበ ት፡ ፡

3. መጠየቂያዉ ቁጥርያ ርያለዉ መሆንአ ንአለበ ት፡ ፡ 4. በንብረትመጠየቂያቅ ያቅፅላይቋሚና ሚ ናአላቂእቃዎች በ አንድላይአይጠየ ቁም 5. የንብረትወጪ መጠየቂያየ ያየ ሚ ሞላዉ የ ተፈለገ ዉ እቃወይም ንብረትበ ንብረትክፍል/መጋዘ ን/ መኖሩከ ሩ ከተረጋገ ጠበ ኃላነ ዉ፡ ፡

6. መጠየቂያዉ የሚ ሞላዉ በተጠቃሚዉ ሚ ዉ ክፍልሲሆን 

ዋና ዉ የ መጀመሪ መሪያዉ ለፋይና ንስኦፊሰር



1 ኛዉ ኮፒለንብረትሠራተኛ



2 ኛዉ ኮፒለጠያቂዉ

 



3 ኛዉ ኮፒከጥራዙጋ ዙጋርቀሪይሆናል

7. የንብረት ወጪ መጠየቂያ ጥራዞች ለስራ ሂደቶች ወጭ ሆኖ የሚ ሰጥ ሲሆን፤ ተሠርቶበ ት ሲያልቅ ለዋና ዉ እቃግ/ቤትገ ትገ ቢ መደረግአለበ ት፡ ፡ ወጭ የ ተደረገ ዉንናገ ቢየ ተደረገ ዉንመዝግቦ መያዝ የ መረጃምንጭ ስለሚ ሆንተገ ቢነ ዉ፡ ፡

2. የ ንብረት ወጪ ደረሰኝ(Store Issue Voucher)

የ ንብረት ወጪ ደረሰኝየ ሚዘ ጋጀዉወ ዉ ወጭ እንዲሆንየ ንየ ተፈቀደእ ደእቃ/ንብረት/ ለድርጅቱ ስራ የ ሚ ዉልመሆኑሲ ኑሲረጋገ ጥነ ዉ፡ ፡

1. ወጪ እንዲሆንየ ንየ ተጠየ ቀዉን ዉንእቃወይም ንብረትበ ደረሰኙላይበ ተሟ ሟላ ላሁኔ ታ መመዝገ ብ፤ 2. ወጪ እንዲሆንት ንትዕ ዛ ዝየ ተሰጠበ ትዕ ቃ /ንብረት/ መጠየ ቂያበ ተገ ቢዉ ሠራተኛ መጠየ ቁን ፤ በ ጠያቂዉ  ኃላፊ መረጋገ ጡንእናመፅ ደቁንእ ንእቃዉን ዉንወጭ የ ሚ ያደርገ ዉ የ ንብረት ክልሠራተኛማ ኛማረጋገ ጥአለበ ት፡ ፡

3. የንብረትወጪ ደረሰኝየሚ ዘጋጀዉ በስቶርክ ርክለርክሠራተኛነ ኛነ ዉ፡ ፡ ትበ መጠየ ቂያዉ ላይ 4. የንብረትክፍልሠራተኛዉ ዕቃ/ ንብረት/ ወጭ ከማድረጉበፊትበ የ ተሞላ ሞላዉንና  በ ንብረት/ዕ ቃ/ወጭ ደረሰኝ ላይ የ ተሞላ ሞላዉንዝርዝርሁ ርሁኔ ታ ትክ ክለኛ መሆኑን የ ማረጋገ ጥኃላፊነ ትአለበ ት፡ ፡

5. ንብረት ወጪ

የ ሚ ያደርግ ሠራተኛ ቆጥሮና ለክቶ የ መረከብ፤ ንብረቱን

የ ሚ ያስረክብ  የ ንብረት ክፍልሠ ልሠራተኛቆ ኛ ቆጥሮናለ ናለክቶ የ ማስረከብ ግዴታናኃላፊነ ት አለባ ቸዉ፡ ፡

6.   የንብረት/ዕቃ/ ተረካቢም ሆነአ ነ አስረካቢ በ ንብረት ወጪ ደረሰኝ ላይ ሙ ሉ ፊርማቸዉን ዉንና ስማቸዉን ዉንመፃ ፍአስፈላጊናተገ ቢነ ዉ፡ ፡

7. የንብረትወጪ ደረሰኝስርጭ ትበአንድዋናናበ5 ኮፒሚ ዘጋጅሆኖ 

ዋና ዉ የ መጀመሪ መሪያዉ ፋይናንስ



1 ኛዉኮ ዉ ኮፒለንብረትክፍልሠራተኛ



2 ኛዉ ኮፒለንብረትሪከርደርኦፊሰር



3 ኛዉኮ ዉ ኮፒለጠየ ቂዉ



4 ኛዉኮ ዉ ኮፒለጥበ ቃንብረቱከግቢየ ሚ ወጣከ ጣ ከሆነ



5 ኛዉ ኮ ፒከጥራዙጋ ዙጋርቀሪ

ንብረት ተመላ መላሽማድረጊያቅፅ ፤ 3. የ

 

ይህቅ ህ  ቅፅን ፅንብረት /ዕ ቃ/ ከንብረት ክፍልበ ንብረት ወጭ ደረሰኝ ለአገ ልግሎት ወጭ ከሆነበ ነ   በኃላትርፍ ሲሆን፤ ብልሽት የ ደረሰበ ት ሲሆንናተጠግኖ አገ ልግሎት መስጠት የ ሚ ችል ሲሆንወይም እቃተመላ መላሽሲሆን፤ ገ ቢየ ሚ ደረግበ ትነ ዉ፡ ፡

አፈፃ ፀሙ ም፡ 1. ቅጹ የ ሚ ሞላዉ እቃዉን ዉንበሚ መልሰዉ ሠራተኛነ ኛነ ዉ፡ ፡

ዲመለ መለስ  የ ተጠየ ቀዉ እቃ ንብረት ክፍል ገ ቢ እንዲሆንበ ንበ ሚ መልሰዉ ሠራተኛ የ ቅርብ 2. እን ኃላ ፊ መረጋገ ጥአለበ ት፡ ፡

‘’አዲስ‘’  ‘’የሚ ያገለግል‘’ 3. የ ሚ መለሱትዕ ት  ዕ ቃዎች ሁኔ ታ ተጠግኖ ‘’

‘’ተጠግ ጠግኖ የ ሚ ያገ ላግል‘’

በ ሚ ል መለየ ትአለባ ቸዉ፡ ፡ አስፈላጊሲሆንየ ተክኒ ክባ ለሙ ያዎችንአስተያየ ትመዉሰድተገ ቢ ይሆናል፡ ፡ ንብረት  ክፍልሠራተኛዉ ተመላ መላሽ የ ሆኑዕ ኑዕ ቃዎችንሥ ንሥርዓቱንጠ ንጠብቆ በ ንብረት ተመላ መላሽ 4. የ ማድረጊያቅ ያ ቅፅበገ ቢይመዘ መዘ ግባ ልለንብረትምዝገ ባየ ሚ ያገ ለግሉ ካርዶችንም ያስተካክላል፡ ፡ 5.

መላሽ ማድረጊያቅ ያቅፅበ ማዕ ከላዊነ ትየ ንብረት አስተዳደርኦፊሰርበ ሚ መደበ ዉ   የንብረት ተመላ ሠራተኛኃ ኛ ኃላፊነ ትተይዞንብረትበ ሚ መልስሠራተኛ ኛጥ ጥያቄሲቀርብየ ሚ ሰጥይሆናል፡ ፡

  4 ኮፒየሚ ሞላሲሆን 6. ቅፁበ 

ዋና ዉና የ መጀመሪ መሪያዉ ለፋይና ንስ



1 ኛዉ ኮፒ ለዕቃ ግምጃ ቤት ሠራተኛ



2 ኛዉ ኮፒ ለአስረካቢዉ ለፋይናንስ የሚ ሰጠዉ



3 ኛዉ ኮፒ ለአስረካቢዉ



4 ኛዉ ኮፒ ከጥራዙ ጋር ቀሪ ይሆናል፡ ፡

4) አገ ልግሎት  ሰጥተዉ የ ተመለሱ እቃዎች ወጭ ማድረጊያቅፅ(Serviceable goods issue voucher)

ይህ ቅጽ የ ሚ ያገ ለግለዉ አግልግሎትሰጥተዉ ተመላ መላሽ ከሆኑዕ ኑዕ ቃዎችዉ ች ዉስጥ ለሥራ የ ሚ ያስፈልጉ  ቢኖሩወጭ አድርጎለመጠቀም ሲያስፈልግ፤ ለሁለተኛጊ ኛ ጊዜ እቃዎች ወጭ  የ ሚ ሆኑበ ትቅፅነ ዉ፡ ፡

አፈፃ ፀሙ ም፡ -

 

ዲሆኑሲ ኑ ሲጠየ ቅ ከዚህ በ ፊት አገ ልግሎት የ ሰጡ መሆና ቸዉ መጠቀስ 1. እቃዎች  ወጭ እን አ ለበ ት፡ ፡ ዕ ቃ መጠየ ቂያናመፍቀጃሂ ጃሂደቱበ አንቀጽ27.2.1 በ ተጠቀ ጠቀሰዉ ሂደትመሰረትይፈጸማል፡ ፡ 2. የ 3. የ ዉጭ  ሰነ ድበ3 ኮፒየ ሚ ሰራሆኖ፤ 

ዋና ዉና የ መጀመሪ መሪያዉ ለፋይናንስመምሪያ



1 ኛዉ ኮፒለንብረትሠራተኛ



2 ኛዉኮ ዉ ኮፒለተረካቢዉ



3 ኛኮፒከጥራዝቀሪይሆናል፡ ፡

5) የ ንብረት   መላኪያና ማዛ ወሪያ ቅፅ  (Stor (Stores es Tran Transfe sferr Shipp Shippin ing g Docum Documen ent) t) (Material Dispatch Note)

ይህቅ ህ ቅጽየ ጽየ ሚ ያገ ለግለዉ ንብረት/እቃ/ ከድርጅቱዕ ቱዕ ቃ ግ/ቤት ወደቀጠናጽ/ቤቶች እና  ወደተ ደተለያዩድርጅቶች ወይም ፕሮጀክቶች እንዲሁም ከቀጠናጽ ናጽ/ቤቶች፤ ከፕሮጀክቶች  ወደ ዋናዉ ድርጅት ዕ ቃ ግ/ቤት  ንብረት የ ሚ ላክበ ት ቅፅነ ፅነ ዉ፡ ፡ ይህም የ ሚ ሆነ ዉ ንብረቱንሚ ንሚ ረከበ ዉበ ግንባ ርሳይኖርሲቀርነ ርነ ዉ፡ ፡

1. ቅፁ  የሚ ሞላዉ በጠያቂዉ ክፍል እና በስቶር ክለርክ ሠራተኛ ሆኖ ጥያቄዉ ከሚ መለከተዉ   አካል መቅረቡ ሲረጋገ ጥ ይሆናል፡ ፡ በ ቅጹ ላይ ንብረቱ የ ሚ ላክበ ት ፕሮጀክት  የ ሚ ወስደዉ ሰዉ ስም እንደአስፈላጊነ ቱ ተሸከርካሪ በ ዝርዝር መሞላት አ ለበ ት፡ ፡

2. የንብረት ማዘዋወሪያቅጽላ ጽላይየ ጠያቂዉ ኃላፊአረጋግጦ ያፀድቃል፡ ፡ 3. ቅፁ የሚ ሞላዉ በ7 ኮፒሆኖሥርጭቱም፡ 

ዋናዉና የ መጀመሪ መሪያዉ ለፋይና ንስኦፊሰር



1 ኛዉ ኮፒለንብረትሠራተኛ



2 ኛዉኮ ዉ ኮፒለንብረትሪከርድኦፊሰር



3 ኛዉኮ ዉ ኮፒለአድራሹ/ንበ ረቱን/ ለሚ ወስደዉ



4 ኛዉ ኮፒ ንብረቱ የተላከለት አካል የሚ ፈርምበት በአድራሹ ለፋይናስ የ ሚ ሰጥ



5 ኛዉኮ ዉ ኮፒለንብረትተቀባ ዩምዝ ምዝገ ባ



6 ኛዉ ኮፒለጥበቃሠራተኛ

 



7 ኛዉ ኮፒከጥራዙጋርቀሪይ ሪይሆናል፡ ፡

1.   የተላከዉ  ዕቃ ለመድረሱ 4 ኛዉ ኮፒ ላይ የቀጠና ወይም የፕሮጀክት ንብረት ሠራተኛ ተፈር ሞበ ት  እቃዉ ወጭ ከተደረገ በ ት ንብረት ክፍልላሉ ኦፊሰሮች ዋናዉ ጽ/ቤትይ ት ይመለ መለሳል፡ ፡ የ ንብረት ኦፊሰሮችለ ች ለፋይናስያስ ተላልፋሉ፡ ፡ ች ክትትል 2. የተላከዉ ንብረትበትክክልየተፈለገበትቦታ ለመድረሱ የንብረትአስተዳደርኦፊሰሮችክ ማድረግ ይጠበ ጠበ ቅባቸዋል፡ ፡

3. የተላከዉ ንብረት ሙ ሉ በሙ ሉ ሳይደርስቢቀርብልሽትቢ ት ቢኖርተቀባ ዩአካልወይም ንብረት ክፍሉ፡ 

ንብረቱ የ ተላከ በ ትንሰ ንሰነ ድቁጥርቀንናዓ.ም



የ አጓጓዡን ስም፤ የ አሽከርካሪዉንሰሌዳቁጥር፤



የ ጎ ደለዉን  ወይም ጉዳት /ብልሽት/ የ ደረሰበ ትን ዕ ቃ ዓይነ ትና ብዛት በ መግለፅ ወዲያዉኑ  ለሚ መለከታቸዉናለ ናለዋናዉ ፋብሪካዉ ጽ/ቤት በ ደብዳቤ ማሳወቅግ ቅ ግዴታ ነ ዉ፡ ፡



በ ቀረበ ዉ   ሪፖርት መሠረት ፋብሪካዉ ጽ/ቤት ተገ ቢዉን የ ዲሲፒሊን እርምጃ ይወስዳል፡ ፡

6) የነ ዳጅ  ዘ ይትናቅ ና ቅባ ት መጠየ ቂያና ወጭ ማድረ ጊያ (Petrol (Petroleum,Oil eum,Oil & Lubricants Lubricants Store Requisition & Issue voucher)

ይህ  ቅጽለ ጽ ለፋብሪካዉ ሥራ ለሚ ያገ ለግሉ ተሸከርካሪዎችና ችናየ ተለያዩመሣሪያዎች ነ ዳጅ፤ ዘ ይትናቅ ና  ቅባ ትየ ሚ ጠየ ቅበ ትናወ ናወጭ የ ሚ ደረግበ ት ቅፅ ፅሲ ሲሆንየ ንየ ሚ ሞላዉ በ ጠያቂዉ ስም የ ሚ መለከተዉ አካልሲያፀ ደቅይሆና ል፡ ፡

 

  .

View more...

Comments

Copyright ©2017 KUPDF Inc.
SUPPORT KUPDF