Reporter

June 10, 2016 | Author: GenetBezu | Category: Types, Brochures
Share Embed Donate


Short Description

Reporter gazeta...

Description

|ገጽ 1

|ረቡዕ ታኅሣሥ ታኅሣሥ 30| ቀን 2006 30 ቀን 2006 የረቡዕ እትም

ቅፅ 19 ቁጥር 1429 | አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ |

ጳጉሜን 6 ቀን 1987 ተመሠረተ |ዋጋ ብር 7.00

ኢትዮጵያ ከግብፅና ከሱዳን ጋር ያደረገችው ድርድር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ ‹‹ግብፅ ስምምነት የተደረሰበትን ጉዳይ ለመቀልበስ እየጣረች ነው›› በዮሐንስ አንበርብር የታላቁን የህዳሴ ግድብ በተመለከተ ሦስተኛ ዙር ድርድራቸውን ለመቀጠል የተገናኙት የኢትዮጵያ፣ የግብፅና ሱዳን የውኃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ሳይግባቡ ቀሩ:: ሦስተኛው ዙር

ድርድር ያለውጤት ቢበተንም ውይይቱን በሌላ ጊዜ ለመቀጠል ተስማምተዋል:: የሦስቱ አገሮች ሚኒስትሮች ከዚህ ቀደም ሁለት ዙር ድርድሮችን በማካሄድ በኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ላይ ዓለም አቀፍ

የባለሙያዎች ቡድን ያቀረበውን ምክረ ሐሳብ ተግባራዊ መሆኑን የሚከታተል ኮሚቴ ለማቋቋም መስማማታቸውን መዘገባችን ይታወሳል::

በያዙት ቀጠሮ መሠረት ባለፈው ቅዳሜ ካርቱም የተገናኙ ቢሆንም፣ በግብፅ በኩል የቀረበው ሐሳብ ቀደም ባሉት ድርድሮች እልባት ያገኙ

የውኃ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ቀሩ በተባሉ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ሦስተኛ ዙር ድርድር ለማካሄድ

የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞች ድርድር በአዲስ አበባ

መንግሥት

ወደ ገጽ 4 ዞሯል

የቻይና የገንዘብ ተቋማት የኢትዮጵያ የግዥ ሥርዓት ግልጽነት ይጎድለዋል አሉ በውድነህ ዘነበ

ፎቶ በሪፖርተር/መስፍን ሰሎሞን

ሁለቱ የቻይና ግዙፍ የፋይናንስ ኩባንያዎች ቻይና ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ (ኤግዚም) እና ቻይና ኤክስፖርት ክሬዲት ኢንሹራንስ ኮርፖሬሽን (ሲኖሹር)፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የግዥ ሒደት እንደሚያሳስባቸው አስታወቁ:: እነዚህ ታዋቂ የቻይና መንግሥት የፋይናንስ ኩባንያዎች ቤጂንግ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲና በግልባጭ ደግሞ ለገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በጋራ በጻፉት ደብዳቤ፣ የመንግሥት የግዥ ሒደት ግልጽነትና ተጠያቂነት የጎደለውና አዳዲስ የቻይና ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ በር የዘጋ ነው ብለዋል:: የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞች ተወካዮች በአዲስ አበባ ድርድር ለመጀመር ተቀራርበው ሲታዩ፣ በግራ በኩል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ፣ በቀኝ በኩል ደግሞ አደራዳሪው አምባሳደር ሥዩም መስፍን ይታያሉ

በጋዜጣው ሪፖርተር በደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪርና በተቀናቃኛቸው የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር ተወካዮች መካከል በአዲስ አበባ ባለፈው እሑድ የተጀመረው ቅድመ ድርድር፣

ነፃ ፕሬስ ነፃ ሐሳብ ነፃ መንፈስ

ባለፈው ሰኞ ምሽት ወደ ዋናው ድርድር መገባቱ ተገልጿል:: በሸራተን አዲስ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ድርድሩ የተጀመረው በምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አማካይነት ሽምግልናውን ከሰመረ በኋላ ነው ተብሏል::

ሁለት መቶ ሺሕ ያህል ዜጎች የተፈናቀሉበትና ከአንድ ሺሕ በላይ የሚሆኑት ደግሞ የተገደሉበት የሁለቱ ተቃናቃኝ ኃይሎች ግጭት፣ በነዳጅ ሀብት ይዞታዎች አካባቢ መቀጠሉ ብዙዎችን አሳስቧል::

www.ethiopianreporter.com

ወደ ገጽ 4 ዞሯል

ሁለቱ የፋይናንስ ተቋማት እንደሚሉት፣ ቀደም ብለው የገቡ ጥቂት የቻይና ኩባንያዎች ግልጽ ባልሆነ መንገድ ሥራዎችን እያገኙ ነው:: ነገር ግን በርካታ ግዙፍ የቻይና ኩባንያዎች ግልጽ የግዥ ሒደት ባለመኖሩ መቸገራቸውን ገልጸው፣ ጉዳዩ መስተካከል እንዳለበት አፅንኦት በመስጠት አሳስበዋል:: ወደ ገጽ 4 ዞሯል

FREE PRESS FREE SPEECH FREE SPIRIT ቅፅ 19 ቁጥር

1429

|ረቡዕ| ታኅሣሥ 30 ቀን 2006

በሚዲያና ኮምዩኒኬሽንስ ሴንተር (ኤም.ሲ.ሲ) ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ

ታኅሣሥ 30 ቀን

2006

አድራሻ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 03 የቤት ቁጥር 2347 ፖስታ 7023 አ.አ ኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሽያጭና ስርጭት 0910 885206/ 011 6 61 61 79/ 85 [email protected]

E-mail: [email protected] Website:

ዋና ሥራ አስኪያጅ፡ አማረ አረጋዊ ማኔጂንግ ኤዲተር፡ መላኩ ደምሴ ዋና አዘጋጅ፡ ዘካሪያስ ስንታየሁ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09/11/12 የቤት ቁ. 217

ከፍተኛ አዘጋጅ፡ አዘጋጆች፡ ረዳት አዘጋጆች፡

ዳዊት ታዬ ሔኖክ ያሬድ ጌታቸው ንጋቱ ምሕረት ሞገስ ታደሰ ገ/ማርያም ምሕረት አስቻለው ታምሩ ጽጌ የማነ ናግሽ

www.ethiopianreporter.com

በጳጉሜን 6 1987 ተጀመረ በሳምንት ሁለት ጊዜ የሚታተም

ከፍተኛ ሪፖርተሮች፡ ደረጀ ጠገናው ብርሃኑ ፈቃደ ውድነህ ዘነበ፣ ሰለሞን ጎሹ ምዕራፍ ብርሃኔ ሪፖርተር፡ ማርኬቲንግ ማናጀር፡ እንዳልካቸው ይማም ሴልስ፡ Hና Ó`T' w\¡ S
View more...

Comments

Copyright ©2017 KUPDF Inc.
SUPPORT KUPDF